Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሲዳማ ክልል በግብርና ቴክኖሎጂ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የግብርና ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በተለያዩ ወረዳዎች በመኸር አርሻ እየተከናወነ ያለውን…

በሰሜን አሜሪካና አካባቢው የተጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ጉዳዮች ለዘመናት ባለመግባባታችን ከታናናሾቻችን በታች ሆነናል አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፡፡ ኮሚሽኑ በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ…

መንግስት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በቁርጠኝነት እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በቁርጠኝነት እየሰራ ነው አለ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን። ኮሚሽኑ እና የአማራ ክልል መንግስት በጋራ ያዘጋጁት የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና በጠዳ ማዕከል በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡…

የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን – ጎሮ- ቪአይፒ አየር መንገድ ኮሪደር ያካተታቸው ሥራዎች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን - ጎሮ- ቪአይፒ አየር መንገድ ኮሪደር ልማት የአዲስ አበባ ከተማን ውብ ከማድረግ ባለፈ ለነዋሪዎች ሰፊ የሥራ እድል ፈጥሯል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ…

የሀገር ውስጥ ምርትን መግዛት የሥራ ዕድል በመፍጠር ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገትን ያሳልጣል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ውስጥ ምርትን መግዛት ለዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገትን የሚያሳልጥ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ በጥራት መንደር የተዘጋጀውን "የኢትዮጵያን ይግዙ" ሀገራዊ የንግድ ሳምንት…

የኮሪደር ልማት አሠራር ለመጪው ጊዜ ታላቅ ተስፋ የሚሰጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮሪደር ልማት አሠራር ለመጪው ጊዜ ታላቅ ተስፋ የሚሰጠን ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በአዲስ አበባ በመጀመሪያው ምዕራፍ በአራት ኮሪደሮች ጀምረን በሁለተኛው…

የብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ት/ቤት ወታደሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ት/ቤት በ42ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን መሰረታዊ ወታደሮች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ ‎የመከላከያ ሠራዊት የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌ/ጄ ይመር መኮንን በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ በጥብቅ…

ዘርፈ ብዙ ችግሮችን እያቀለለ የሚገኘው የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አገልግሎት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሄራዊ የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አገልግሎት የዜጎችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን እያቀለለ ነው አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ በሐረር ከተማ ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማሕበረሰብ አገልግሎት ሀገራዊ የልምድ ልውውጥ መድረክ…

“እንቁ ለጣትሽ ኦቪድ ለቤትሽ” ታላቅ የቤት ሽያጭ ገበያ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኦቪድ ሪል ስቴት አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በልዩ ቅናሽ የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ገበያ በዛሬው ዕለት አስጀምሯል፡፡ የኦቪድ ግሩፕ ማርኬቲንግ ማኔጀር መቅደስ ቀደመ እንዳሉት ÷ ብዙዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ ያለመው ኤክስፖ…

የጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ ለ11ኛ ዙር በመሰረታዊ ውትድርና ሙያ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች ነው እያስመረቀ የሚገኘው፡፡ በዛሬው ዕለት ለምረቃ የበቁት…