Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ እና የስራ አስፈጻሚዎች ምርጫ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
ሼህ ሱልጣን አማን…
በመዲናዋ 217 ሺህ በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የምስክር ወረቀት ወሰዱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ 217 ሺህ 611 በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የምስክር ወረቀት ወስደዋል አለ የከተማ አስተዳደሩ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ፡፡
የቢሮው ኃላፊ አቶ አዋሌ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በመዲናዋ በቴክኖሎጂ የታገዘና ዘመኑን…
ጋዜጠኛና ደራሲ የምወድሽ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጋዜጠኛ እና ደራሲ የምወድሽ በቀለ ፣በድርሰትና በስነ ግጥም እንዲሁም በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎቿ ሀገሯን አገልግላለች፡፡
ጋዜጠኛ የምወድሽ በቀለ ከእናቷ ወ/ሮ ወርቅነሽ ወልደማሪያም እና ከአባቷ ሻምበል ባሻ በቀለ ወ/ገብርኤል ነሐሴ 19…
የአፍሪካ ፀሐይ !
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፀሐይ ከአድማሷ ግርጌ የምስራቁን መርጣ ብሩህ መልኳን የምትገልጠው ከዚሁ ከአድዋ ተራራ እና ከጉባ ሸለቆ ይመስላል።
በርግጥ ከምድሯ ማህጸን ያልተነካው ፀጋዋን የምድርን ሚዛን ባሳቱ ቅኝ ገዥዎች 'የአባት ዕዳ ለልጅ ይሉት' ዓይነት ዝንቅ ውሎች…
ለ9 ዓመታት በወር ደመወዙ ቦንድ የገዛው የመንግስት ሰራተኛ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለ9 ዓመታት በወር ደመወዙ ቦንድ የገዛው የመንግስት ሰራተኛ አቶ ራያ ጀማል፡፡
የህዳሴው ግድብ ግንባታ የመጀመሩ ሰበር ዜና ካስደሰታቸውና የራሴን አሻራ በግድቡ ላይ ማሳረፍ አለብኝ ብለው ከተነሱ ኢትዮጵያዊያን…
በለነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ማበልፀጊያ ማእከል የሰለጠኑ 810 ሰልጣኞች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ለሶስተኛ ዙር በተለያዩ ሞያዎች ሲሰለጠኑ የቆዩ ሰልጣኞች ተመርቀው ወደ ስራ ተሰማርተዋል፡፡
የሰልጣኞችን ምርቃት አስመልክተው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት፣ማዕከሉ ለተለያዩ…
የያቤሎ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የዘመናት የልማት ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው -አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የያቤሎ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የዘመናት የልማት ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን አገልግሎት በዛሬው ዕለት…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
የቦረና ዞን፣ የያቤሎ ከተማ እና አካባቢው ነዋሪዎች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆኑ የእንኳን ደስ አላችሁ…
በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የጸጥታ አደረጃጀቶችን የማጠናከር ስራ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽህፈት ቤት በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የጸጥታ አደረጃጀቶችን የማጠናከር ስራ እየተሰራ ነው አለ።
የሚሊሻ እና የአድማ መከላከል አባላትን ሙያዊ አቅም የመገንባት ዓላማ ያለው ስልጠና በደብረ ብርሃን ከተማ እየተሰጠ ነው።…
መርከቦቻችን አምባሳደር ሆነው ኢትዮጵያን እያስተዋወቁ ይገኛሉ – በሪሶ አመሎ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) መርከቦቻችን አምባሳደር ሆነው ኢትዮጵያን እያስተዋወቁ ይገኛሉ አሉ።
በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ ተቋሙ በወጭ እና ገቢ ንግድ ላይ የየብስ እና…