Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ታዬ “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤክስፖ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤክስፖ በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀው "የኢትዮጵያን ይግዙ" ሀገራዊ የንግድ ሳምንት ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት በጥራት…

ኢትዮጵያ ታዳሽ ሃይልን በማልማት ምስራቅ አፍሪካን በኤሌክትሪክ ለማስተሳሰር እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታዳሽ ሃይል ያላትን ዕምቅ ሃብት በማልማት ምስራቅ አፍሪካን በኤሌክትሪክ ለማስተሳሰር እየሰራች ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ፡፡ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የቀጣናው ሀገራትን በኤሌክትሪክ በማስተሳሰር የአፍሪካ…

የሁርሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ማዕከል ለ10ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው። ተመራቂዎች በቆይታቸው ለውትድርና ብቁ የሚያደርጋቸውን ስልጠና በተገቢው ሁኔታ ያጠናቀቁ ናቸው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሳል አመራር ለውጤት የበቃው ህዳሴ ግድብ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰጡት በሳል አመራር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለውጤት እንዲበቃ አስችሏል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በቅርቡ ለተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ፤ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለቀጣናዊ ትስስር …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለቀጣናዊ ትስስር ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያደርግ ግድብ ነው አሉ፡፡ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሀይል የሚያመነጨው ግድቡ ባለው ጂኦፖለቲካዊ አቀማመጥ ኢትዮጵያ ከቀጣናው ሀገራት ጋር ያላትን…

የአፍሪካን ትርክት በአፍሪካዊ ቅኝት ለዓለም መግለጥ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋዜጠኝነት እና ሥነ ተግባቦት ምሁራን የአፍሪካን ትርክት በአፍሪካዊ ቅኝት፤ በአፍሪካውያን አንደበት ለዓለም ህዝብ መግለጥ ይገባል አሉ። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከቻይና ኮሙኒኬሽን ዩኒቨርሲቲ እና ከፓን አፍሪካን ኮንስትራክቲቭ ጆርናሊዝም ኢኒሼቲቭ…

30 ተቋማትን ያስተሳሰረው መተግበሪያ በድሬዳዋ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር 30 ተቋማትን በማስተሳሰር የአገልግሎት አሰጣጥን የሚያቀላጥፍ ''ቼቼ'' የተሰኘ መተግበሪያ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የአስተዳደሩ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኤጀንሲ ኃላፊ አብዱላዚዝ ሻፊ እንዳሉት÷ ወጣቶችን በዲጂታል…

በህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎችን በመሰረታዊ ባህርተኝነት አሰልጥኖ አስመርቋል። በባቦጋያ ማሪታይም እና…

በአማራ ክልል በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን መቀበል ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በርካታ ታጣቂ ሀይሎች የሰላም አማራጭን በመቀበል ወደ ተሃድሶ ማዕከላት እየገቡ ነው አለ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ በሪሁን መንግስቱ በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ ከተለያዩ አካባቢዎች በምህረት የገቡ የቀድሞ…

ኮሚሽኑ በሰሜን አሜሪካ አጀንዳ የማሰባሰብ መድረክ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ነሐሴ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ የሚያሰባስብበት መድረክ ያካሂዳል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም እንደተናገሩት፤ ኮሚሽኑ የመንግስት…