Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአርሲ ዞን በአነስተኛ አውሮፕላን የታገዘ የጸረ አረም ኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርሲ ዞን በአነስተኛ አውሮፕላን የታገዘ የጸረ አረም ኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው አለ የናሽናል ኤር ዌይስ።
የናሽናል ኤር ዌይስ ስራ አስኪያጅ አቶ ገዘኸኝ ብሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ወደ ሀገር ውስጥ በገቡ የኬሚካል መርጫ…
ጤናማ የፋይናንስ ስርዓት ለመገንባት የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ ይገባል – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ጤናማ የፋይናንስ ስርዓት ለመገንባት የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ ይገባሉ አሉ የገንዘብ ሚኒስትር እና የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ጸረ ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ቡድን ሚኒስትሮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አህመድ ሺዴ፡፡
የምሥራቅና ደቡባዊ…
ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል በአይበገሬነት መስራት ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጀል ድርጊት የተገኘ ኃብትን ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል በጋራ እና በአይበገሬነት መስራት ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
25ኛው የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ በወንጀል…
የቦትስዋና ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦትስዋና ምክትል ፕሬዚዳንት ንዳባ ኒኮዚናቲ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ም/ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ…
ፋብሪካው ለግብርና፣ የማዕድን እና ለኢንዱስትሪ ዘርፎች ልማት ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የሚገነባው የማዳበሪያ ፋብሪካ የግብርና፣ የኢንዱስትሪ እና የማዕድን ዘርፎች ልማትን በከፍተኛ ደረጃ ያግዛል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ…
ዳንጎቴ ግሩፕ የተሻለ ልምድ ስላለው የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክሱ በዕቅዱ መሰረት ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዳንጎቴ ግሩፕ የተሻለ ልምድ ስላለው የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክሱ በዕቅዱ መሰረት ይጠናቀቃል አለ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…
የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓመት እስከ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የሚያመርተውን ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የዳንጎቴ ግሩፕ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊኮ ዳንጎቴ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…
መዲናዋ በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ የወርቅ ተሸላሚ ሆነች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው ፍጥነትን ማስተዳደር ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ የወርቅ ተሸላሚ ሆናለች።
በብሉምበርግ ፊላንትሮፒ በፍጥነት አስተዳደር ላይ ህጎችን በማውጣት እና ተግባራዊ በማድረግ የመንገድ ደህንነትን ያሻሻሉ ከተሞችን…
ኢትዮጵያ ውጤታማ ተሞክሮዋን የምታካፍልበት የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አየር ንብረትና በአፍሪካ ካሪቢያን ጉባዔዎች ብሔራዊና አህጉራዊ ጥቅሞችን የሚያስጠበቁ አጀንዳዎችን በማቅረብ መሪ ሚናዋን ትወጣለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው…
የሀረሪ ክልል ለ2018 በጀት ዓመት 8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 በጀት ከ8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ አጽድቋል።
ምክር ቤቱ ባካሄደው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን የ2018 በጀትን ከ 8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ…