Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሐይቅ ከተማ የተገነባውን ትምህርት ቤት መረቁ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ በበላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን የተገነባውን ትምህርት ቤት መርቀዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን በመጎብኘት እና የተጠናቀቁ…
አፍሪካ በኮፕ30 በአንድ ድምፅ በመናገር በዓለም ተደምጣለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፍሪካ በብራዚል ቤሌም በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የ2025 የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ30) ላይ በአንድ ድምፅ በመናገር በዓለም ተደምጣለች አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
አባተ አበበ የተባለ ግለሰብን በመግደል ወንጀል የተከሰሰው ተስፋዬ ሆርዶፋ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አባተ አበበ የተባለ ግለሰብን በመግደል ወንጀል የተከሰሰው ተስፋዬ ሆርዶፋ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኗል።
የግራ ቀኝ ማስረጃን መርምሮ የቅጣት ውሳኔ ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የግድያና የከባድ ውንብድና…
በክልሉ የሚገኙ የቱሪዝም መስሕቦችን የማሻሻልና መዳረሻዎችን የማልማት ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ የቱሪዝም መስሕቦችን የማሻሻልና መዳረሻዎችን የማልማት ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ የሚገኙ የቱሪዝም መስሕቦችን…
በፖለቲካው ዘርፍ ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ውጤቶች ተመዝግበዋል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፖለቲካው ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ናቸው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)።
በለውጡ ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት…
በመደመር መንግሥት ዕሳቤ ተቋማት የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርምን የመተግበር ግዴታ አለባቸው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሀይ ጳውሎስ በመደመር መንግሥት ዕሳቤ ሁሉም ተቋማት የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርምን የመተግበር ግዴታ አለባቸው አሉ።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር…
ከተማ አስተዳደሩ ሀገራዊ ዕቅዶችን ለማሳካት በቁርጠኝነት መስራቱን ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተቀመጡ ሀገራዊ ዕቅዶችን ለማሳካት በትጋትና በቁርጠኝነት መስራቱን ይቀጥላል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባዋ ከከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ…
በሐረሪ ክልል በ67 ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ የሚደረገው የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ በሚገኙ የከተማና ገጠር ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር አስጀምረዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በክልሉ በሚገኙ 67 ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ በሚደረገው የምገባ…
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል የሚጠይቀውን የዝግጅት ስራ ተመልክተናል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል የሚጠይቀውን የአመራርነት ጥበብ የሚያረጋግጡ የዝግጅት ስራዎችን ተመልክተናል አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የፌዴራል የበዓሉ አቢይ ኮሚቴ 20ኛውን…
በሀገራዊ ምክክር ሂደት አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፖርቲዎች ተሳትፎ አድርገዋል – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በሀገራዊ ምክክር ሂደት አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፖርቲዎች ተሳትፎ አድርገዋል አሉ።
ኮሚሽኑ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ለሁለት ቀናት የሚቆይ የምክክር መድረክ እያካሄደ ይገኛል።…