Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህዝቡ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለውን ቅሬታ በዘላቂነት ይፈታል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህዝቡ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለውን ቅሬታ በዘላቂነት ይፈታል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደሴ ከተማን መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት ስራ…
አየር መንገዱን የሚመጥን የአቪዬሽን ደኅንነት አገልግሎት ሰጪ ተቋም እየተገነባ ነው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሚመጥን የአቪዬሽን ደኅንነት አገልግሎት ሰጪ ተቋም እየተገነባ ነው አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት…
ማዕከሉ በዘርፉ ለነበረ ቀና ቁጭት ምላሽ የሰጠ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የላቀ የሕክምና ማዕከል በዘርፉ ለነበረ ቀና ቁጭት ምላሽ የሰጠ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ እንዳሉት÷ በይፋ ተመርቆ ስራ የጀመረው ዘመናዊ የጤና ማዕከሉ÷ የዓለም አቀፍ…
የኮሪደር ልማት ሥራ የሕዝባዊ ሥፍራዎችን ደረጃ ከፍ በማድረግ ዕሳቤ በመላው ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራ የሕዝባዊ ሥፍራዎችን ደረጃ ከፍ በማድረግ ዕሳቤ በሁሉም ደረጃ በመላው ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ…
የተጀመረው የኮሪደር ልማት ከተሞችን ውብና ለነዋሪዎች ምቹ ማድረግ አስችሏል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት በከተሞች ብሩህ ተስፋ የፈነጠቁ ትልልቅ ስኬቶች ተመዝግበዋል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ፡፡
10ኛው…
ከንቲባ አዳነች የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ማስፋፊያ ግንባታን ሥራ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ማስፋፊያ ግንባታ የታካሚዎችን አገልግሎት በእጥፍ ያሳድጋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባ አዳነች በአንጋፋው ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አዲስ ሆስፒታልን የሚመጣጠን ማስፋፊያ በመገንባት…
ምርጫ ቦርድ ለውድብ ወለዶ ትግራይ የፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምሥክር ወረቀት ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ) ሕጋዊ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምሥክር ወረቀት ሰጥቷል፡፡
ቦርዱ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ነው ሕዳር 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለወለዶ ሕጋዊ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲነት…
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ጉባዔን እንድታስተናግድ መመረጧ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ታሪካዊ ነው – መሐሙድ አሊ ዩሱፍ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባኤዔን (ኮፕ 32) እንድታስተናግድ መመረጧ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ታሪካዊ ነው አሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ።
ሊቀመንበሩ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት…
የክልሉን ሰላምና ጸጥታ በማረጋገጥ ሰፊ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – አፈ ጉባዔ ፋጤ ሰርሞሎ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታን በማረጋገጥ ሰፊ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋጤ ሰርሞሎ፡፡
አፈ ጉባዔዋ ለ20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የተደረገውን ዝግጅትና በክልሉ የተከናወኑ…
10ኛው የከተሞች ፎረም በሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የከተሞች ፎረም በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ፎረሙ "የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልሕቀት” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ…