Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የግሉ ዘርፍ ድርሻ ሊጠናከር ይገባል
አባይ ሆምስ ሪል ስቴት የዳውንታውን ፕሮጀክቱን በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት ጎረቤት በይፋ አስመርቋል፡፡
የአባይ ሆምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ምንተስኖት ታደሰ እንዳሉት÷በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የቤት አቅርቦች ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በትብብርና በትኩረት መስራት ይገባል፡፡
ከመንግስት…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአማራ ክልል ያሳየው ለውጥ የኢንዱስትሪ አብዮት ሊባል የሚችል ነው – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞንና ደብረ ብርሃን ከተማ ያሳየው ለውጥ የኢንዱስትሪ አብዮት ሊባል የሚችል ነው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል።
ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በደብረ ብርሃን ከተማ ተገንብቶ የተጠናቀቀውን…
በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ልማትን ለማጠናከርና የስራ እድል ፈጠራን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፡፡
በደብረ ብርሃን ከተማ የብራውን ፉድስ የበቆሎ ማቀነባበሪያ እና የምግብና የእንስሳት መኖ ማምረቻ…
የሰሜን ሸዋ ዞን የኢንዱስትሪ ልማት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ብልጽግና ተደማሪ አቅም ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የኢንዱስትሪ ልማት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ብልጽግና ተደማሪ አቅም ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በደብረ ብርሃን ከተማ ተገንብቶ የተጠናቀቀውን የብራውን ፉድስ…
በኦሮሚያ ክልል እስካሁን ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የደረሰ ሰብል ተሰብስቧል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስካሁን ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የደረሱ ሰብሎች ተሰብስበዋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
የቢሮው የኮሙኒኬሽን ኃላፊ እንደሻው ጀማነህ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፥ በክልሉ በ2017/18 የምርት ዘመን 11 ነጥብ 5…
የቱሪስት ፍሰትን የሚጨምረው የመዳረሻዎች ልማት …
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቱሪስት መዳረሻዎችን በማልማት የቱሪስት ፍሰትን ለመጨመር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ።
የቢሮው ምክትልና የባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ኃላፊ አቶ አክሊሉ ለማ ለፋና ዲጂታል…
ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባኤ እንድታስተናግድ ተሳታፊ ሀገራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባኤ (ኮፕ32) እንድታስተናግድ ተሳታፊ ሀገራት ተስማሙ ፡፡
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በርካታ ተግባራትን እያከናወነች ሲሆን፥ 32ኛውን ጉባኤ ለማስተናገድ ባለፈው…
ለኢትዮጵያ የደን ልማት የፋይናንስ ድጋፍ ለማግኘት የሚደረገውን ጥረት አግዛለሁ – ፋኦ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ኢትዮጵያ በደን ልማት ለምታከናውናቸው ተግባራት የፋይናንስ ድጋፍ ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አግዛለሁ አለ፡፡
የፋኦ የኢትዮጵያ ተወካይ ፋራይ ዚሙድዚ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ ኢትዮጵያ ደኖችን…
የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓልን ስናከብር ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛዉን የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓልን ስናከብር የሁሉንም ዜጋ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ነው አሉ በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ።
20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች…
ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ ብልጽግና እንደምትራመድ የሰሜን ሸዋ ዞን ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ ብልጽግና እንደምትራመድ የሰሜን ሸዋ ዞን ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙትን የአግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርክ፣ የሴራሚክ…