Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሁለት ዓመት ውስጥ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ የሥራ እድል ተፈጥሮላቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ የሥራ ገበያ የሁለትዮሽ ስምምነት ከተፈራረሙ ወዲህ በሁለት አመት ውስጥ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያን የስራ እድል ተፈጥሮላቸዋል አለ በሳዑዲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፡፡ ኢትዮጵያ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ እየተካሄደ…

የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) የአስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) አስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ እየተካሄደ ነው፡፡ በሽኝት ሥነ ሥርዓቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች የሥራ ባልደረቦችና ወዳጅ ዘመዶች…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው አሉ። 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ‘ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’ በሚል መሪ…

በሀረሪ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተመርቆ ስራ ጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና የሲቪል ሰርቪስ ምክትል ኮሚሽነር አልማዝ መሰለ ማዕከሉን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።…

10ኛው የከተሞች ፎረም ከህዳር 6 እስከ 10 በሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የከተሞች ፎረም "የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት” በሚል መሪ ሀሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል፡፡ ከህዳር 6 እስከ ህዳር 10 በሚካሄደው ፎረም ላይ ከ150 በላይ ከተሞችና ከ10 በላይ የንግድ ድርጅቶች እንዲሁም…

90ኛው የአየር ኃይል የምስረታ በዓልን በማስመልከት የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 90ኛው የኢፌዴሪ አየር ኃይል የምስረታ በዓልን በማስመልከት የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በመጪው ህዳር 21 በቢሾፍቱ ከተማ ይካሄዳል። የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ በዓሉን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፥ አየር…

በመዲናዋ 232 ኪ.ሜ ኤሌክትሪክ መስመሮች የመልሶ ግንባታና ማስፋፊያ ስራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን በእጅጉ የሚቀርፍ 232 ነጥብ 84 ኪሎ ሜትር የሚረዝም የነባር ኤሌክትሪክ መስመሮች የመልሶ ግንባታና የአዲስ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ስራ ተጠናቅቋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዲስ አበባ…

ባልተፈቀደ የውጭ ሐዋላ ገንዘብ ማስተላለፍ ሥራ በተሰማሩ አካላት ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የሕግ አስከባሪ አካላት ጋር በመተባበር ባልተፈቀዱ የውጭ የሐዋላ ገንዘብ ማስተላለፍ ሥራዎች ላይ በተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ላይ የተቀናጀ ርምጃ መውሰድ ጀምሯል። ባንኩ የኢትዮጵያን የፋይናንስ…

የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ይፈጸማል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሪክ ተመራማሪው ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል፡፡ የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር ነገ 5 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ እንደሚካሄድ ተመላክቷል፡፡ ሥርዓተ…

በአርሲ ዞን የተከሰተውን ችግር እንዲያጣራ የተሰየመው አጣሪ ኮሚቴ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የተከሰተውን ችግር እንዲያጣራ የተሰየመው አጣሪ ኮሚቴ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአርሲ ዞን በጉና፣ መርቲ፣ ሸርካ እና ሆሎንቆ ዋቢ ወረዳዎች…