Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የወላይታ ሕዝብ ለዓለም ያበረከተው ድንቅ ስጦታ “ጊፋታ”

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰሱ ቅርሶች ካስመዘገበቻቸው አንዱ የወላይታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ጊፋታ” ነው። ጊፋታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ስነ ልቦናዊ እሴቶችን…

ጠንካራ መሰረት የተጣለበት የትምህርት ዘርፍ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንዲት ሀገር በእውቀትና በክህሎት የበቃ የሰው ኃይል መፍጠር ካልተቻለ በመሠረተ ልማት ሥራዎችና በካፒታል ብቻ ሁለንተናዊ እድገትን ማረጋገጥ የሚታሰብ አይደለም፡፡ ሀገራት የተፈጥሮ ሀብቶቻቸውን በአግባቡ መጠቀም እንዲችሉ እውቀትን ወደ ምርታማነት…

መሶብ፣ ከአገልግሎት ባሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ ዘመኑን የዋጀና የተለያየ አገልግሎትን በአንድ ጣሪያ ሥር በመስጠቱ አሁን ላይ መንግሥታዊ አገልግሎቶችን ማግኘት ቀላል ሆኗል። ከዚህ ቀደም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ደጅ መጥናት፣ ከአንዱ ቢሮ ወደ ሌላው መንከራተት እንዲሁም…

ሀገራዊ ምክክር የሰላም፣ የፍትህና የብልጽግና ጉዞን ለማጠናከር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን የነጻነት፣ የባህልና የታሪክ ባለጸጋ የሆነች ሀገር ብትሆንም ከትውልድ ወደ ትውልድ የተሻገሩ ልዮነቶችና አለመግባባቶች በየጊዜው የግጭት መንስኤ ሲሆኑ ሰንብተዋል፡፡ በእነዚህ ውስብስብ ሀገራዊ ችግሮች መካከል ለዘላቂ ሰላምና…

ከአምባገነንነት ወደ ሽብርተኝነት የተሸጋገረው ህገ ወጡ ቡድን ህወሓት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሕጋዊ የፖለቲካ ድርጅት ዋነኛ ኃላፊነት የሀገርን ሉዓላዊነት ማስከበር፣ የህዝቦችን አብሮ የመኖር አንድነት ማጠናከር እና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን ማፋጠን ነው፡፡ ነገር ግን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የሕገ ወጡ ህወሓት…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ይማቅቁ የነበሩ አፍሪካውያን ነጻ እንዲወጡና ሉዓላዊነታቸውን እዲያገኙ ዘርፈ ብዙ ድጋፍ ማድረጓ በታሪክ ተመዝግቧል፡፡ በዚምባብዌ የኢያን ስሚዝን ዘረኛ አገዛዝና እና በደቡብ አፍሪካ ሲካሄድ የነበረውን ጸረ አፓርታይድ…

የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረታቦር ከተማ በርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት የከተማዋ ከንቲባ ደሴ መኮንን ቡሄ ብርሃን የተገለጠበት እና መልካም ድርጊት…

ፌዴራል ፖሊስ የፀጥታ ስጋቶችን በላቀ ብቃት ለመመከት ዝግጁ ነው – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፀጥታ ስጋቶችን በላቀ ብቃት በማክሸፍ የሀገርን ሰላም ለማረጋገጥ ዝግጁ ነው አሉ የፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ስትራቴጂክ አመራሮችና ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች…

የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጀግንነት ሕያው ምስክር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነትን የማስከበር፣ ዳር ድንበርን በአስደናቂ ጀግንነት የመጠበቅ እና ህዝባዊ ወገንተኝነትን የማረጋገጥ ረጅም እና አንጸባራቂ ታሪክ ያለው ተቋም ነው። ሀገሪቱ በታሪክ አጋጣሚ የገጠሟትን…

የኢትዮጵያና ቻይና ላኪዎች ከ340 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው የንግድ ስምምነቶችን ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና ላኪዎች ከ340 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው 33 የንግድ ለንግድ ግብይት ኮንትራት ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የኢትዮ ቻይና ወጪ ንግድ…