Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሕዝቡን ፍላጎት ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን አዳጊ ፍላጎቶች ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጥ የቤት ስራ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…
ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ምርጫ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ምርጫ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አካሄደ።
በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ…
የፍርድ ቤት አገልግሎትን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍርድ ቤት አገልግሎቶችን ቀልጣፋና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ።
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2018 በጀት ዓመት የመደበኛ ችሎት አገልግሎት የመክፈቻ…
ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ይከበራል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ ሰኞ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ይከበራል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የኢትዮ ፓኪስታን ግንኙነትን ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ደረጃ ለማድረስ …
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ደረጃ የማድረስ ፍላጎት አላት አሉ።
በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር…
ኢባትሎ የመርከብ አዛዥ ሰልጣኞችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) የመርከብ አዛዥ ሰልጣኞችን አስመርቋል።
የባቦጋያ ማሪታይም ሎጂስቲክስ አካዳሚ ከሚያዝያ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲያሰለጥናቸው የቆየው 18 ሰልጣኞችን ነው በዛሬው ዕለት ያስመረቀው።…
ጥቅምት የሳይበር ደህንነት ወር …
👉 የሳይበር ደህንነት ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ6ኛ ጊዜ ይከበራል፤
👉 ወሩ “የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል፤
👉 የተቋማትን እና የኅብረተሰቡን የሳይበር ደህንነት ንቃተ ህሊና ማጎልበት ላይ…
ችሎትን የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ሆኖ በመከታተል ፍትሕን ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ችሎትን የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ሆኖ በመከታተል ፍትሕን ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያለማውን ስማርት የፍርድ ሥርዓት ተመልክተዋል።
ከምልከታቸው በኋላ…
የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር ትውልድ' መጽሐፍ በፓኪስታኑ ኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ ቀርቧል።
ይህ የትርጉም ሥራ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) እና በፓኪስታን የባህልና ቅርስ…
የአፍሪካን ሚዛን በማስጠበቅ አህጉራዊ ትስስርን ለማጠናከር የሰነቀው ፐልስ ኦፍ አፍሪካ …
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሚዲያ የአፍሪካን ሚዛን በማስጠበቅ አህጉራዊ ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር ያስችላል፡፡
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹምእሸት ሽመልስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ፐልስ ኦፍ አፍሪካ የአፍሪካ መልክና…