Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አማራ ክልልን በአምራች ዘርፍ በማሳደግ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ዕድገት እንሥራ- አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወጣቶች እና በመልማት አቅም ሃብታም የሆነው አማራ ክልልን በአምራች ዘርፍ በማሳደግ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ዕድገት ልንሠራ ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ።
3ኛው የአማራ ክልል የ "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" ኤክስፖ…
ጽዱ ኢትዮጵያን የዜጎች ባሕል ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጽዱ ኢትዮጵያን የማረጋገጡና የዜጎች ባሕል የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን።
የባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እንዳሉት፥ 2ኛው ዙር ሀገራዊ የብክነት ቅነሳ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ግንቦት…
ጎርፍ በማስከተል ስጋት የነበረው ውሃ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምሯል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ሲንቢጣ ቀበሌ ጎርፍ በማስከተል ስጋት የነበረው ውሃ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምሯል አሉ፡፡
በዞኑ በመስኖ የሚመረቱ የተሻሻሉ የአቮካዶ…
በአማራ ክልል 439 ሺህ ኩነቶች ተመዘገቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ያለፉት ወራት 439 ሺህ ኩነቶችን መዝግቤአለሁ አለ የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት።
የአገልግሎቱ ዳይሬክተር መዓዛ በዛብህ እንዳሉት፤ ከ439 ሺህ ኩነቶች መካከል ከ40 ሺህ የሚልቁት በዘመናዊ የመረጃ አያያዝ…
መምህራን የተሻለች ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት ያላቸው ሚና የላቀ ነው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የተሻለች ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት የመምህራን ሚና የላቀ በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል፡፡
"ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል ሀገር በትምህርት…
መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪ የሰጠውን ትኩረት አጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መንግሥት ለሰላም እንዲሁም አምራች ኢንዱስትሪና ልማት የሰጠውን ትኩረት አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎንደር ከተማ 3ኛውን “የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ንቅናቄ ኤክስፖ…
ምክር ቤቱ የተለያዩ አዋጆችን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባ ሁለት የብድር ስምምነቶችን ጨምሮ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ አዋጅን መርምሮ አፀደቀ፡፡
የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ እና በዓረብ ባንክ…
የአርሶ አደሮች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ሲጠናቀቅ የአርሶ አደሩን የኑሮ ዘዬ የሚቀይሩ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአርሶ አደሮች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ሲጠናቀቅ የአርሶ አደሩን የኑሮ ዘዬ የሚቀይሩ እና ጤናማ ህይወትን የሚያላብሱት ናቸው አሉ፤
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አራተኛውን እና የክረምት በጎ ፍቃድ ስራ አካል…
በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ የተገነቡት ስታዲየሞች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በሶማሌ ክልል ጎዴ፣ ደገሃቡር፣ አራርሶ እና ጅግጅጋ ከተሞች አራት መለስተኛ ስታዲየሞች ግንባታ እየተከናወነ ነው፡፡
በጎዴ እና ደገሃቡር የሚገነቡት ስታዲየሞች…
በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ሩዝን በስፋት ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ሩዝን በስፋት ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።
የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ በሪሶ ፈይሳ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በ2017/18 መኸር እርሻ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሩዝ ሰብል…