Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ልማት፣ ሰላምና መረጋጋት ዘላቂና አስተማማኝ በሆነ መልኩ እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክልሉ ልማት፣ ሰላምና መረጋጋት ዘላቂና አስተማማኝ በሆነ መልኩ እየተገነባ መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ በአማራ ክልል በልማት እንቅስቃሴው፣ በአሁናዊ የሰላም ሁኔታና ቀጣይ ትኩረት በሚደረግባቸው…

የባህር በር ጥያቄ መልስ እንዲያገኝ ሕዝቡ ተገቢውን ድጋፍና ርብርብ ማድረግ አለበት – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የታየውን ህዝባዊ ቁርጠኝነት በባህር በር ተጠቃሚነት ጥያቄ ላይ መድገም እንደሚገባ ምሁራን ተናግረዋል። ምሁራኑ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ የባህር በር ተጠቃሚነት ጊዜው የሚጠይቀው…

ተልዕኮውንና ግዳጁን በሚገባ የሚፈጽም ሠራዊት የመገንባቱ ሒደት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ደቡብ ዕዝ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ዕዝ ባለፋት ወራት በሶደሬ ጊዜያዊ ማሰልጠኛ ያሰለጠናቸውን መሰረታዊ ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የደቡብ ዕዝ ም/አዛዥ ሜጀር ጄነራል አድማሱ አለምነህን ጨምሮ ሌሎች የዕዙ ከፍተኛ መኮንኖችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…

ምግብን ከባዕድ ነገር ጋር የመቀላቀል ወንጀልን ለመከላከል ጠንካራ ቁጥጥር እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተበራከተ ያለውን ምግብን ከባዕድ ነገር ጋር በመቀላቀል የሚፈጸም ወንጀልን ለመከላከል የተጠናከረ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ የተዘጋጁና ሆን ተብሎ ከባዕድ…

የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ዛሬም ለህዝብ ክፍት ሆኖ ይውላል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ዛሬ ማጠቃለያውን ያገኛል። የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ 2025 በትናንትናው ዕለት ለሕዝብ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 34 ሺህ 258 ህጻናት የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ክልሉ በማህበረሰቡ እገዛ የትምህርት ቤቶች ምገባ ዘንድሮ መጀመሩን የቢሮው ምክትል ኃላፊና…

አፍሪካ አህጉራዊ ባህልና አካታችነትን መሰረት ያደረገ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ልትገነባ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ የሰው ሰራሽ አስተውሎትን አህጉራዊ ባህል እና አካታችነትን መሰረት ባደረገ መልኩ ልትገነባ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአፍሪካ ብልጽግና እና ትብብር” በሚል…

ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ዘርፍ በአስደናቂ መንገድ ላይ ትገኛለች – የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ዘርፍ በአስደናቂ መንገድ ላይ መሆኗን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ መንበር ሰልማ ማሊካ ሃዳዲ ገለጹ። ሁለተኛ ቀኑን በያዘው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ 2025 “አርቲፊሻል…

የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት ወንጀልን ለመቀነስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሥርቆት ወንጀልን ለመቀነሰ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። በአገልግሎቱ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሥራ አስፈጻሚ ገበየልህ ካሳ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ባለፉት ጊዜያት ከጸጥታ…

መልካም እሴቶችን ለመገንባት ሁሉም ተቋማት በትብብር ሊሰሩ ይገባል – የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መልካም እሴቶችን ለመገንባትና ለማጽናት ከኃይማኖት ተቋማት ባሻገር ሁሉም በትብብር ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ መጋቤ ይታገሱ ኃይለሚካኤል አስገነዘቡ። ሶስተኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና…