Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት ወንጀልን ለመቀነስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሥርቆት ወንጀልን ለመቀነሰ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። በአገልግሎቱ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሥራ አስፈጻሚ ገበየልህ ካሳ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ባለፉት ጊዜያት ከጸጥታ…

መልካም እሴቶችን ለመገንባት ሁሉም ተቋማት በትብብር ሊሰሩ ይገባል – የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መልካም እሴቶችን ለመገንባትና ለማጽናት ከኃይማኖት ተቋማት ባሻገር ሁሉም በትብብር ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ መጋቤ ይታገሱ ኃይለሚካኤል አስገነዘቡ። ሶስተኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና…

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የሕዝቦችን አንድነት በሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ እንደሚሳተፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የሕዝቦችን ሰላም እና አንድነት በሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ በትኩረት እንደሚሳተፉ ገልጸዋል፡፡ "ጥበብና ሀገር፣ ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት"በሚል መሪ ሃሳብ ሀገራዊ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የውይይት መድረክ በክልሎችና ከተማ…

የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ የ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጃፓን መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ የተላላፊ በሽታዎችን ሕክምና አገልግሎት ለማጠናክር የሚውል የ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺበታ ሂሮኖሪ…

ኪነ ጥበብ ሕብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ጉልህ ሚና ይጫወታል – ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኪነ ጥበብ ሕብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ለተጀመረው ጥረት አይነተኛ ሚና ይጫወታል ሲሉ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ) ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ኪነ ጥበብ በሁሉም ሀገር…

 ኢትዮጵያ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ግምባር ቀደም ሀገር እየሆነች ትገኛለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ በዲጂታል መሠረተ ልማት እና በክሕሎት ማበልጸጊያ ሥራዎች አርአያ እየሆነች መምጣቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአፍሪካ ብልጽግና እና…

ኢትዮጵያን ለማዘመን የተጀመሩ ሥራዎች የአመራሩን የለውጥ ቁርጠኝነት ያሳያሉ – በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ለማዘመን የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎች የአመራሩን ሙያዊ ብቃትና የለውጥ ቁርጠኝነት አመላካች መሆናቸውን በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስታይን ክሪስተንሰን ገለጹ። አምባሳደሩ በቆይታቸው ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ትብብር…

ምሁራን በሀገራዊ ምክክሩ ሒደት ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል – ም/ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገብረሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን በሀገራዊ ምክክሩ ሒደት ንቁ ተሳትፎ በማድረግ የበኩላቸውን ሃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮምሽነር ሒሩት ገብረሥላሴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት…

ከ9 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ9 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ አጸደ አይዛ እንደገለጹት÷ፈቃዱ የተሰጠው…

የታክስ ይግባኝ ቅሬታዎችን በመመርመር ፍትሃዊ ውሳኔ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታክስ አከፋፈል ሒደት ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን በመመርመር እና በማከራከር ነጻ፣ ገለልተኛና ፍትሃዊ ውሳኔ እየተሰጠ መሆኑን የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ሃይማኖት ደመቀ…