Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ተግባራዊ እርምጃ ለመውሰድ ከስምምነት ተደረሰ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ተግባራዊ እርምጃዎች ለመውሰድ ከስምምነት መደረሱን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የአገልግሎቱ ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ታዜር ገ/እግዚአብሔር በሰጡት መግለጫ "በመረጃ ትብብር…
ኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አዘምና እንደምትቀጥል አረጋገጠች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ሰላምና ደኅንነት ማስከበር ያላትን ዘመናት የተሻገረ ሚና በይበልጥ በማዘመን አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) አረጋገጡ፡፡
በሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ በበርሊን…
የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን የሚያስችሉ የዲጂታል ሶሉሽኖች ይፋ ተደረጉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ኢትዮ ቴሌኮም ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሥርዓት የተቀናጀ ነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት ሶሉሽን እንዲሁም ሀገር አቀፍ የትራፊክ ቅጣት ማዕከላዊ አስተዳደር ሥርዓትን ተግባራዊ አድርገዋል፡፡…
የአርኪዮሎጂ ስፍራዎች በዩኔስኮ ግሎባል ጂኦፓርክስ መዝገብ ቢካተቱ የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት ያሳድጋሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአርኪዮሎጂና የጂኦሎጂ ስፍራዎች በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ግሎባል ጂኦፓርክስ መዝገብ ቢካተቱ የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት ያሳድጋሉ ተባለ።
ቱሪዝም ሚኒስቴር እና ዩኔስኮ በጋራ ያዘጋጁት ቀጣናዊ…
የልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ምርቶችን በጥራትና በፍጥነት ወደ ወደብ ለማድረስ የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር የአንድ መስኮት አገልግሎት ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ማዕከሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እና የኢትዮ ጅቡቲ…
ሕወሓት ከፖለቲካ ፓርቲነት ተሠረዘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባወጣው መግለጫ…
ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ፣ ሥርዓተ ምግብና፣ የእናቶችና ሕጻናት ጤና አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ።
በ42 ወረዳዎች እና በ8 ከተማ መሥተዳድሮች ለሚገኙ ከ332 ሺህ በላይ ሕጻናት ተደራሽ ለማድረግ የታለመ ዘመቻ…
የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በሁሉም ዘርፍ የተገኙ ስኬቶችን አጉልቶ ለማሳየት የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
"ድኅረ…
በማዕከሉ አዲስ የዲጂታል ኢንተርፕራይዝ አሠራር መሰጠት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዲጂታል ኢንተርፕራይዝ የተሰኘ አዲስ አሠራር መሰጠት መጀመሩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ።
ሚኒስቴሩ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ሁለቱ በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መሰጠት…
ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃን በዚህ አመት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል።
አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው የምግብ ምርቶች ከባለስልጣኑ ውጭ በሶስተኛ ወገን…