Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፋብሪካው ለግብርና፣ የማዕድን እና ለኢንዱስትሪ ዘርፎች ልማት ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የሚገነባው የማዳበሪያ ፋብሪካ የግብርና፣ የኢንዱስትሪ እና የማዕድን ዘርፎች ልማትን በከፍተኛ ደረጃ ያግዛል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ…

ዳንጎቴ ግሩፕ የተሻለ ልምድ ስላለው የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክሱ በዕቅዱ መሰረት ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዳንጎቴ ግሩፕ የተሻለ ልምድ ስላለው የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክሱ በዕቅዱ መሰረት ይጠናቀቃል አለ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…

የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓመት እስከ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የሚያመርተውን ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የዳንጎቴ ግሩፕ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊኮ ዳንጎቴ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…

መዲናዋ በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ የወርቅ ተሸላሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው ፍጥነትን ማስተዳደር ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ የወርቅ ተሸላሚ ሆናለች። በብሉምበርግ ፊላንትሮፒ በፍጥነት አስተዳደር ላይ ህጎችን በማውጣት እና ተግባራዊ በማድረግ የመንገድ ደህንነትን ያሻሻሉ ከተሞችን…

ኢትዮጵያ ውጤታማ ተሞክሮዋን የምታካፍልበት የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አየር ንብረትና በአፍሪካ ካሪቢያን ጉባዔዎች ብሔራዊና አህጉራዊ ጥቅሞችን የሚያስጠበቁ አጀንዳዎችን በማቅረብ መሪ ሚናዋን ትወጣለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው…

የሀረሪ ክልል ለ2018 በጀት ዓመት 8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 በጀት ከ8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ባካሄደው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን የ2018 በጀትን ከ 8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ…

በአማራ ክልል 2ኛ ዙር የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና የማስገባት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በሁለተኛ ዙር ከ6 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና የማስገባት ሥራ ተጀመሯል፡፡ በብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የደብረ ብርሃን ጊዜያዊ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል በሰሜን ሸዋ ዞንና ደብረብርሃን ከተማ ለቀድሞ ታጣቂዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ወደ…

በሲዳማ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለማስጀመር ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋና ዘመናዊ ለማድረግ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስጀመር ዝግጅት ተደርጓል አሉ። አቶ ደስታ ሌዳሞ እንዳሉት፤ የልማት፣ የአገልግሎት…

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የአየር ኃይል ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሁለቱ ሀገራት አየር ኃይሎች መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ከፓኪስታን የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ኤር ቺፍ ማርሻል ዛሂር…