Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግስታት ሰላም ማስከበር ተጨማሪ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግስታት ሰላም ማስከበር ተጨማሪ ወታደራዊና የፖሊስ ኃይል በማሰማራት ድጋፍ እንደምታደርግ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) አረጋገጡ፡፡ በሚኒስትሯ የተመራ የልዑካን ቡድን በጀርመን በርሊን ለሁለት…

በበጋ መስኖ ከ66 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጋ መስኖ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን ከ66 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት መሰብሰብ እንደተቻለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ በበጀት…

 ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ በተለያዩ መስኮች በርካታ ውጤቶችን እያስመዘገበች ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ግብርና፣ ማኑፋክቸሪንግ እና ኮንፍረንስ ቱሪዝምን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች የላቀ እንቅስቃሴ በማድረግ በርካታ ውጤቶችን እያስመዘገበች እንደሆነ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት …

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ19 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ፈተና እየተዘጋጁ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 19 ሺህ 127 ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እየተዘጋጁ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር) ለፋና…

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርታማነትን እያሳደገ ነው – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርታማነትን በማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው…

ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንዲመለሱ መንግሥት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን በአማራ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በሚያስችሉ ጉዳዮች ከክልሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ምክክር አድርጓል። በምክክሩ ወቅት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እንዳሉት÷ በግጭት ወቅት ተፋላሚ…

መንግስት በዚህ አመት ከብሔራዊ ባንክ የሚበደረው ብድር ወደ ዜሮ ወረደ- ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዚህ አመት የመንግስት ብድር ወደ ዜሮ መውረዱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ይህንን የገለጹት በዛሬው ዕለት በተጀመረው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ነው። የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ…

በኦሮሚያ ክልል አሲዳማ አፈርን በማከም ምርታማነትን ለመጨመር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም ምርታማነትን ለመጨመር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የአፈር ለምነትና ማሻሻያ ዳይሬክተር እሸቱ ለገሰ÷ በግብርና ዘርፍ ምርታማነትን ከሚቀንሱ ተግዳሮች ውስጥ…

አምራች ኢንዱስትሪው የሚፈልገውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምራች ኢንዱስትሪው የሚፈልገውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አበባ ታመነ ለፋና ዲጂታል እንደገለፁት÷…

ቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ተግባራዊ እርምጃ ለመውሰድ ከስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ተግባራዊ እርምጃዎች ለመውሰድ ከስምምነት መደረሱን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ታዜር ገ/እግዚአብሔር በሰጡት መግለጫ "በመረጃ ትብብር…