Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያን ስም በዓለም ከፍ ያደረገው የአረንጓዴ አሻራ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል፣ በኢኮኖሚ እና ምርታማነትን በማሳደግ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ያደረገ ተግባር ነው አሉ ምሁራን።
በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ ፋኖሴ…
በኦሮሚያ ክልል የደመወዝ ማሻሻያውን ተከትሎ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የደመወዝ ማሻሻያውን ተከትሎ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት ቁጥጥር እየተደረገ ነው አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ፡፡
የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች እጥረት እንዳይከሰት…
የትሪሊየን ዶላር ገበያዎች እና የንቁ ዜጋ ሚና
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን የተለያዩ ሀሽታጎችን በመጠቀም ለሀገራቸው አምበሳደር መሆን ይጠበቅባቸዋል።
ዓለም አቀፍ የጥናት ተቋማት በፈረንጆቹ 2030 በዓለም አቀፍ ደረጃ የቱሪዝም፣ የፋሽን ኢንዱስትሪ፣ የስብሰባ መስተንግዶ እና የባህላዊ ምግቦች ጉብኝት የ1…
ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ማሳያ ናቸው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ማሳያ ናቸው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡
አገልግሎቱ ለሻደይ፣ አሸንዳ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
በመልዕክቱም ብዝኃነት…
የሀገር መሪ ለመሆን በተለያዩ ዘርፎች የካበተ ልምድና ተሞክሮ ሊኖር ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መሪ ለመሆን በተለያዩ ዘርፎች እና ደረጃ የካበተ ልምድና ተሞክሮ ያስፈልጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ…
ዘመናዊ አሰራርን በመዘርጋት ሌብነትን ለመቀነስ እየተሰራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልከ ብዙና ዋነኛ ሀገራዊ ፈተና የሆነውን ሌብነት ዘመናዊ አሰራር በመዘርጋት ለመቀነስ እየተሰራ ነው አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ…
ፖለቲካ በጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት መመራት አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ገበያው በግል ጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት ሊመራ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግስት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ…
የመደመር መንግስት መጽሐፍ ከውጤትና ከተጨባጭ ልምድ የተቀዳ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግስት መጽሐፍን ይበልጥ አስፈላጊና ጠቃሚ የሚያደርገው ከውጤትና ከተጨበጭ ልምድና ተሞክሮ የተቀዳ መሆኑ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና…
አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ፕሬዚዳንት አሲፍ አሊ ዘርዳሪ ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደር ጀማል (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ÷ በቅርቡ በፓኪስታን ለደረሰው የጎርፍ አደጋ…
በክልሉ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ሚሊየን በላይ ወጣቶች እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ዘንድሮ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከተጀመረ ወዲህ ከ1 ሚሊየን በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ ተሳትፈዋል አለ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አቢቲ ኢንሰቦ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…