Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ድንቅ የተፈጥሮ በረከት ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የተገነባው ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ ድንቅ ተፈጥሮ ከሰው ልጅ የማሰብ እና የመፍጠር አቅም ጋር ሲደመር እና ሲሰናሰል የሚገኘው ውጤት ማሳያ ነው፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ውጥን አካል የሆነው…
ደንቢ ኢኮ ሎጅ የኢትዮጵያ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት መገለጫ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባሏት የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች ከግንባር ቀደምቶች ተርታ ትሰለፋለች።
እነዚህ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ሀብቶቿ ተገልጠው የቱሪዝም አቅም መሆን ሲገባቸው ተደብቀው ቆይተዋል።
ለዘመናት ሀብትን ካለመረዳት…
ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፎች ለሚሳተፉ የዱባይ ባለሀብቶች ድጋፍ ታደርጋለች – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለሚሳተፉ የዱባይ ባለሀብቶች አስፈላጊውን ድጋፍ ታደርጋለች አሉ።
አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)…
ዜጎች ክብራቸው ተጠብቆ በሕጋዊ መንገድ እንዲሠሩ በርካታ አሠራሮች ተዘርግተዋል
የኢትዮጵያ መንግሥት ዜጎች በውጭ ሀገር ክብራቸው፣ መብታቸውና ደኅንነታቸው ተጠብቆ በሕጋዊ መንገድ እንዲሠሩ በርካታ አሠራሮችን ዘርግቷል።
ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀምና የሁለትዮሽ ስምምነቶችን በመፈረም ሂደቱ ፈጣንና ግልጽ እንዲሆን ጥረት እያደረገ…
ቅርሶቻችን የጋራ በረከቶቻችን እንጂ የዕዳ ምንጭ አይደሉም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቅርሶችና የተፈጥሮ ሀብቶች የጋራ በረከቶቻችን እንጂ የዕዳ ምንጭ አይደሉም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር" በሚል በቱሪዝም ዙሪያ ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ በዘርፉ ያላትን…
የቱሪዝም ሀብታችንን በልኩ ለመጠቀም የመሰረተ ልማት ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ባላት ከፍተኛ የቱሪዝም ሀብት በተገቢው ልክ ለመጠቀም የቱሪዝም መሰረተ ልማት ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር" በሚል በቱሪዝም ዙሪያ ባደረጉት ቆይታ…
ለቱሪዝም የተሰጠው ትኩረት መነሾ ኢትዮጵያን የማበልጸግ ራዕያችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለቱሪዝም ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት መነሾ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ የማስረከብ ራዕያችን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር" በሚል በቱሪዝም ዙሪያ ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥…
የመደመር እሳቤ የተገለጠበት የወንጪ-ደንዲ ኢኮ-ቱሪዝም
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮ-ቱሪዝም ፕሮጀክት ዋነኛ የቱሪዝም መስህብ ከመሆን ባለፈ የዜጎች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን አረጋግጧል፡፡
ከአዲስ አበባ በ150 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ወንጪ ከባህር ጠለል በላይ 3 ሺህ 380 ሜትር ከፍታ ላይ ሲገኝ…
ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ የካርበን ገበያ ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ የካርበን ገበያ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡
ለምክር ቤቱ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ ያቀረቡት የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጄ ረቂቅ አዋጁ…
የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት በዓለም ከፍተኛ ተጓዦች ከተመረጡ 5 ቅርሶች ውስጥ ተካተቱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት በዓለማችን ከፍተኛ ተጓዦች ከተመረጡ የዩኔስኮ ምርጥ አምስት ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ ተካትተዋል፡፡
የዓለም ሀገራትን በመጎብኘት “ዩኤን ግራንድማስተር” የተባለውን ታዋቂ የክብር ማዕረግ ያገኙ ቁንጮ ተጓዦች ለጉብኝት…