Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሰላም ሚኒስቴር 1 ሺህ 256 የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰልጣኞችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር “በጎነት በአብሮነት” በሚል መሪ ሐሳብ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተውጣጡ 1 ሺህ 256 የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰልጣኞችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
ሚኒስቴሩ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሲያሰለጥናቸው የቆየውን የበጎ ፈቃድ…
የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋት ስራዎች ውጤት እያስገኙ ነው – የክልሉ ትምህርት ቢሮ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋትና ጥራትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሀገራዊና ክልላዊ ኢንሼቲቮች ውጤት እያስገኙ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
በክልሉ የመጽሐፍና የትምህርት መርጃ መሳሪያ እጥረትን ማቃለል መቻሉን…
በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፍጻሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ከሰዓት በኋላ በሚካሄደው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፍጻሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ።
በሴቶች 800 ሜትር ቀን 9 ሰዓት ከ54 የአምናው የርቀቱ አሸናፊ ጽጌ ዱጉማ እና ንግስት ጌታቸው ለአሸናፊነት…
በመዲናዋ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥራት ያለው እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሳፈሩት ጽሑፍ ÷ በከተማ አስተዳደሩ ለወረዳ…
ኢትዮጵያና እንግሊዝ በጤና ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዝ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የጤና ደህንነት ላይ የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በእንግሊዝ የአፍሪካ ግሎባል ጤና ቡድን መሪ ዶ/ር ኡዞአማካ ጊልፒን እና ሌሎች የጤና ዘርፍ…
የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ የፖሊስ ኮሚሽነሮች መደበኛ ጉበዔ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል፣ የክልል እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ የፖሊስ ኮሚሽነሮች መደበኛ ጉበዔ ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት የፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግሥቴ በሪፎሙ በወንጀል መከላከልም…
የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ ያሉንን ሃብቶች በሚገባ መጠቀምና ማልማት ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ ያሉንን ሃብቶች በሚገባ መጠቀምና ማልማት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአፋር ክልል የግብርና እና የኢንዱስትሪ አቅሞችን የሚያሳዩ ቁልፍ…
ግራንቪል ኢነርጂ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግራንቪል ኢነርጂ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ማዕከላት ግንባታና ባትሪ ምርት ላይ መሰማራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡
የትራንስፖርት አገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ በርኦ ሃሰን ከግራንቪል ኢነርጂ ኤክስኪቲቭ…
የወልዲያ-ሮቢት መንገድ የሀሚድ ወንዝ የብረት ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወልዲያ - ሮቢት መንገድ የሀሚድ ወንዝ የብረት ድልድይ ጥገና ተጠናቅቆ ለትራፊክ አገልግሎት ክፍት መደረጉን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል።
ድልድዩን በኮንክሪት ለመገንባት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን÷ሥራው በተያዘው ዓመት…
የኢትዮ- ቱርክ የጋራ የኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮሚሽን የዝግጅት ስብሰባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 9ኛው የኢትዮ- ቱርክ የጋራ የኢኮኖሚ፣ ንግድና የቴክኒክ ትብብር ኮሚሽን የዝግጅት ስብሰባ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሀብረቢ÷ስብሰባው ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ግንኙነት ለማጠናከር…