Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአእምሯዊ ንብረት ምዝገባ ሥርዓትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃና ምዝገባ ሥርዓትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን፡፡
የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤሊያስ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የአእምሯዊ ንብረት…
የመንግስትን ስም የሚያጠለሹ ጽሑፎችና መልዕክቶች ያሰራጨው ግለሰብ በ7 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የመንግስትን ስም የሚያጠለሹ እና ራሱን የአማራ ፋኖ ብሎ የሚጠራውን ጽንፈኛ ቡድን የሚደግፉ ጽሑፎች እና መልዕክቶች በማሰራጨት የሽብር ተልዕኮ ሲፈፅም የነበረ ግለሰብ በሰባት ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ።
የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው…
በመዲናዋ ለሕጻናት ሁለንተናዊ እድገት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕጻናት ሁለንተናዊ እድገት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
የአፍሪካ የሕጻናት ጥበቃ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው።
ከንቲባ አዳነች…
ፓርቲዎችን ሕጋዊ ተፎካካሪዎች በማድረግ ዴሞክራሲያዊ ከባቢን ለመፍጠር በትኩረት ተሰርቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓርቲዎችን ተቃዋሚ አድርጎ ከመመልከት ሕጋዊ ተፎካካሪዎች አድርጎ በማስተናገድ ዴሞክራሲያዊ ከባቢን ለመፍጠር አበክረን ሰርተናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠሩን ማህበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ግንቦት ወር መጨረሻ በክልሉ የገጠር…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ደግነህ ቦጋለ እንዳሉት ÷ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ለፍትሕ ሥርዓት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ…
አመራሩ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተመዘገበውን ውጤት ሊያስቀጥል ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አመራሩ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተመዘገበውን ውጤት አጠናክሮ ሊያስቀጥል ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ።
የክልሉ የመንግስት እና የፓርቲ 90 ቀናት አፈፃፀም እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ…
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ፈተናውን በስኬት ለማጠናቀቅ በቅንጅት እየተሰራ ነው።…
በጅማ ዞን የተጀመረውን የሻይ ቅጠል ልማት ማጠናከር ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን የተጀመረውን የሻይ ቅጠል ልማት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ እየተከናወነ የሚገኘውን የሻይ ቅጠል ልማት ተመልክተዋል፡፡…
ክልሉ ባለፉት 11 ወራት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ችያለሁ አለ።
በክልሉ በበጀት አመቱ በገቢ አሰባሰብ የተሻለ አፈፃፀም ማሳየት መቻሉን የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ እድሪስ ሳሊህ ለፋና ዲጅታል…