Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ የማንሠራራት ጉዞ የሚሳካው በተቋሞቻችን ጥንካሬ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የማንሠራራት ጉዞ የሚሳካው በተቋሞቻችን ጥንካሬ ነው¬ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ…
አሥተዳደሩ ያስገነባቸውን 192 የመኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በበጎነት የመኖሪያ መንደር ለአቅመ ደካሞች እና የልማት ተነሺዎች ያስገነባቸውን 192 የመኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስረክቧል፡፡
የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ 192 የመኖሪያ ቤቶችን…
የምክክር ኮሚሽኑ የስራ ዘመን ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሶስት ዓመታት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በመመርመር ለኮሚሽኑ የ1 ዓመት ተጨማሪ የስራ ዘመንን ሰጥቷል።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የህብረቱ ጉባኤ ስኬታማ ነበር -የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በርካታ እንግዶችን በተሳካ ሁኔታ ያስተናገደ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በሰጡት መግለጫ ÷ ጉባዔው ኢትዮጵያ ደምቃ የታየችበትና…
የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ልዑክ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ልዑካን ቡድን በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት ተገኝቶ ጉብኝት አድርጓል።
ልዑካኑ በተቋሙ ተዘዋውረው የተለያዩ የስራ ክፍሎችን ተመልክተዋል።
የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ…
የምክክር ኮሚሽኑ የስራ ዘመን እንዲራዘም የምክር ቤት አባላት ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን እንዲራዘም የምክር ቤት አባላት ጠይቀዋል።
አባላቱ ኮሚሽኑ ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሀገራዊ ምክክሩ የሚያግዙ የአጀንዳ ማሰባሰብን ጨምሮ በርካታ ተግባራት ማከናወኑን ገልፀው ፥ በዚህም ኮሚሽኑ…
የክልሉ ምክር ቤት የህገ-መንግስት ማሻሻያ አዋጅ አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በዛሬው የሶስተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የምክር ቤቱ መቀመጫ ቁጥር እና የክልሉ አርማ ማሻሻያዎች የተካተቱበትን የክልሉን ህገ-መንግስት ማሻሻያ አዋጅን በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡፡
የክልሉን ህገ…
95 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 95 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች በባቡር ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ መደረጉን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር መሆኑ ተገልጿል፡፡…
ለብሔራዊ ጥቅም መከበር የሚሠራ ኮሚሽን ማቋቋም እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር የሚሠራ እና ጉዳዩን በኃላፊነት የሚከታትል ኮሚሽን ማቋቋም እንደሚገባ ተገለጸ።
“ሀገራዊ ጥቅሞቻችንና ቀጣናዊ ትስስር ለሕዝቦች ሚዛናዊ ተጠቃሚነት” በሚል ርዕስ የሰላም ሚኒስቴር እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጁቱ…
የግሉ ዘርፍ ቱሪዝም ላይ እንዲሳተፍ መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው – ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሉ ዘርፍ በቱሪዝም እንዲሳተፍ መንግስት በትኩረት እየሰራ ስለመሆኑ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም አዘጋጅነት በሚቀርበው ”ኢትዮጵያ ኢን ፎከስ” ጋር…