Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ ሥራዎች ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋ ወጣቶች በተለያዩ ማኅበራዊና የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ በድህረ ምርጫ የከተማዋን ነዋሪዎች ተጠቃሚነት…

በ86 የምርጫ ክልሎች በቀረቡ ቅሬታዎች ላይ ውሳኔ ተሰጥቷል – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ ከቀረበባቸው 129 የምርጫ ክልሎች ውስጥ በ86ቱ በቀረቡ ቅሬታዎች ውሳኔ ተሰጥቷል አለ፡፡ ቦርዱ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ የቀረቡለትን ቅሬታዎች በፖለቲካ ፓርቲዎች…

የ723 የምርጫ ክልሎች ውጤት ፀድቋል – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎች መካከል የ723ቱ ውጤት ጸድቋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ዛሬ ምሽት በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፥ የ501 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የ638 የክልል…

በመዲናዋ የተጀመሩ የተለያዩ የቤት ልማት ፕሮጀክቶች ላይ በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ችግርን ለመፈታት የተጀመሩ የተለያዩ የቤት ልማት ፕሮጀክቶች ላይ በትኩረት ይሰራል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ የመዲናዋን የቀጣይ 90 ቀናት እቅድ ባወያዩበት ወቅት እንዳሉት ÷…

የአረንጓዴ ዐሻራ ትሩፋቶች…

እንደ ዓድዋው ጦርነትና የድል ብስራት፤ እንደ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ርብርብና ብርሃን ሁሉ፣ ኢትዮጵያውያንን በአንድነት ያሰለፈ ሀገራዊ ትልም ነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር፡፡ የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት በፈረንጆቹ 2016 ይፋ ባደረገው ጥናት መሠረት በኢትዮጵያ በዓመት 92 ሺህ…

የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ የግብርና ዘርፉን ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ ዘርፉን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር ትልቅ አቅም ይፈጥራል አሉ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በግብርና ቢዝነስ ኩባንያ ረቂቅ አዋጅ ላይ የሕዝብና…

ኢትዮጵያን የአፍሪካ ታዳሽ ኃይል ማዕከል ለማድረግ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመላ ሀገሪቱ አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት እንዲኖር እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ተቋሙ እንዳስታወቀው ÷ ኢትዮጵያን የአፍሪካ የታዳሽ ኃይል ማዕከል ለማድረግ በትኩረት እና በቅንጅት እየተሰራ ይገኛል፡፡ በዚህም የኃይል…

24 ተሽከርካሪዎችን በአንድ ጊዜ ቻርጅ ማድረግ የሚያስችል ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአንድ ጊዜ 24 ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ የሚያደርግ ፈጣን የኃይል መሙያ ማዕከል በአዲስ አበባ ከተማ አስመርቋል። የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷ ለተጠቃሚዎች…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የግሉ ዘርፍ ጉልህ ሚና ሊወጣ ይገባል – ምክር ቤቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የግሉ ዘርፍ የሚጠበቅበትን ጉልህ ሚና ሊወጣ ይገባል አለ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፡፡ ምክር ቤቱ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር በመተባበር "በሀገራዊ የምክክር ሂደት የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ"…

የአረንጓዴ ዐሻራ አበርክቶ ለአፋር ክልል ሥነ ምሕዳር መታደስ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለአፋር ክልል ሥነ ምሕዳር መታደስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ። ቢሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአፋር ክልል ከማህበራዊ እንቅስቃሴ ባለፈ ለክልሉ ነባራዊ ሁኔታዎች ምላሽ የሚሰጥ…