Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ለኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ እንቅስቃሴ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለመጠቀም የጀመረችውን እንቅስቃሴ እደግፋለው አለ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በቪየና ኦስትሪያ እየተካሄደ ካለው 69ኛው የIAEA መደበኛ ጉባኤ ጎን…

በዕቅድ መመራት ለውጤት ያበቃው ተማሪ ደቻሳ ብርሃኑ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተማሪ ደቻሳ ብርሃኑ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ውስጥ አንዱ ነው። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪው ደቻሳ ጊዜውን በአግባቡ ጥናት…

የ2018 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል የፊታችን መስከረም 24 እና 25 ቀን ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 ቀን በሆረ ፊንፊኔ እና መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም በሆረ ሀርሰዲ ይከበራል፡፡ የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት በሰጡት መግለጫ ÷ የኢሬቻ በዓል የምሥጋና፣ የአንድነት፣ የፍቅር እና የእርቅ በዓል መሆኑን…

የሕዳሴ ግድብ በአብሮነት የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን ማድረግ እንደሚቻል አሳይቷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዳንኤል ዳምጠው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቅ በአብሮነት የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን ማድረግ እንደሚቻል አሳይቷል አሉ። የግድቡን መመረቅ አስመልክቶ 'በኅብረት ችለናል'…

አፋር የልማት ጮራ እየፈነጠቀበት ያለ የልማት አርበኞች ምድር ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፋር የልማት ጮራ እየፈነጠቀበት ያለ የልማት አርበኞች ምድር ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት በአፋር ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሕዝባዊ የድጋፍና የደስታ መግለጫ…

የጤና መድህን አገልግሎት በፍትሃዊነት ለማድረስ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የጤና መድህን አገልግሎትን በፍትሃዊነት ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና ከአምርፍ ጤና አፍሪካ…

በኦሮሚያ ክልል በግብርና ዘርፍ ከ14 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሥራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በግብርና እና ግብርና ነክ ዘርፍ ላይ በተደረገ የሥራ ዕድል ፈጠራ ከ14 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሥራ ገብተዋል፡፡ በክልሉ የሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ የሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ዳይሬክተር አቶ ታከለ ቤኛ ለፋና ሚዲያ…

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በአፍሪካውያን ዘንድ መነቃቃትን ፈጥሯል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የይቻላል መንፈስን ከቃል ወደ ተግባር በመቀየር በአፍሪካውያን ዘንድ ዳግም መነቃቃትን ፈጥሯል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ የውጭ ግንኙነት…

የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኦሮሚያ ክልለ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ጀሚላ ሲንብሩ የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ህዝብ ባህል መገለጫ መሆኑን…

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያን የብልፅግና ስኬት አይቀሬነት ያረጋገጠ ነው

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያን የብልፅግና ስኬት አይቀሬነት ያረጋገጠ ነው አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መገንባት የኢትዮጵያን የብልፅግና ስኬት አይቀሬነት ያረጋገጠ ነው አሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዲላ…