Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ የተለያዩ የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተለያዩ የመግባቢያ ስምምነቶች ልውውጥ ላይ ታድመዋል።
ሁለቱ ሀገራት በመከላከያ፣ በጤና፣ በትምህርት፣ በውሃና ኢነርጂ፣ በግብርና፣…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር…
የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ የብሔራዊ ቤተመንግሥት ሙዚየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር በመሆን የብሔራዊ ቤተመንግሥት ሙዚየምን ጎብኝተዋል።
ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝታቸው አካል በሆነው በብሔራዊ ቤተመንግሥት ሙዚየም…
የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም አህጉራዊ የፋይናንስ ዘዴ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ አብሮነት ምልክት ነው – ኮሚሽነር ሺፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም አህጉራዊ የፋይናንስ ዘዴ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ አብሮነት ምልክት ነው አሉ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ሺፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)፡፡
16ኛው የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም ጉባኤ ለአንድነት፣ ለአብሮነት…
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬን በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንትና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዴሺሚዬን በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ የቡሩንዲ…
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አደጋ ስጋት አይበገሬነት እየሰራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግርን ከአካባቢ ጥበቃና አደጋ መከላከል አቅም ግንባታ ጋር አስማምታ በመተግበር ለአፍሪካ አደጋ ስጋት አይበገሬነት እየሰራች ነው አሉ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በአዲስ…
ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ ጥልቅ የሆነ የወንድማማችነት እና የጋራ መከባበር ታሪክ ያላቸው ሀገራት ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ ጥልቅ የሆነ የወንድማማችነት እና የጋራ መከባበር ታሪክ ያላቸው ሀገራት ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት…
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአፍሪካ ኩራት ነው – ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገሩን ሉዓላዊነት ከማስጠበቅ ባለፈ ለአፍሪካ ኩራት የሆነ ሠራዊት ነው አሉ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ሕብረት የወቅቱ ሊቀ መንበር ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ።
ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኙት ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ…
ሕብረተሰቡ በእርድ ወቅት የቆዳና ሌጦ ምርቶች እንዳይበላሹ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር ሕብረተሰቡ በእርድ ወቅት የቆዳና ሌጦ ምርቶች እንዳይበላሹ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጠየቀ።
በሚኒስቴሩ የስጋና ቆዳ ሀብት ልማት ዴስክ ኃላፊ አቶ አስመላሽ በርሄ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ እንደሀገር በየዓመቱ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር…
የፀሎተ ሐሙስ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀሎተ ሐሙስ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱን ተከትሎ እየተካሄደ ይገኛል።
በቤተክርስቲያኗ ልደታ ማርያም ካቴድራል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ በሚገኘው መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ካቶሊክ…