Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያስመረቁ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያስመረቁ ነው፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ጠዋት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የፋይናንስ ድጋፍና ቁጥጥር በምስራቅ ዕዝ መሃንዲስ መምሪያ የተገነባውን…
ደሴን ጨምሮ በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች የኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃቀም ላይ የሠዓት ለውጥ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከ ረመዳን ፆም መፍቻ ድረስ በደሴ ከተማና በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች የሚገኙ የከፍተኛ የኃይል ተጠቃሚዎች ከቀኑ 10 ሠዓት እስከ ምሽቱ 3 ሠዓት የኤሌክትሪክ ኃይል እንዳይጠቀሙ ተደረገ፡፡
ይህ የተደረገው ከዚህ በፊት የደሴ 66 ኪሎ ቮልት…
ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግስታት የመንገድ ደህንነት ፈንድ የቦርድ አባል ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግስታት የመንገድ ደህንነት ፈንድ (ዩኤንአርኤስኤፍ) የቦርድ አባል ሆነው ተሾመዋል፡፡
ኢትዮጵያ ሀገራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ በመቅረፅና የመንገድ ደህንነት ትምህርት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐረር የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐረር የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸውም፤ ለክልሉ ኮሪደር ፕሮጀክቶች በሀገር ውስጥ የተሰሩ ቁሳቁስ የሚያመርተውን የማስ ኢንጂነሪንግ ኢንተርፕራይዝ እና የሌማት ትሩፋት ማሳያ ተመልክተዋል።…
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በጎዴ የተገነባውን የኮር ጠቅላይ መምሪያ ካምፕ መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሶማሌ ክልል ጎዴ የተገነባውን የመከላከያ ሠራዊት የኮር ጠቅላይ መምሪያ ካምፕ መርቀው ከፍተዋል።
የኮሩ ጠቅላይ መምሪያ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ የሠራዊቱን አኗኗር…
ባለ ብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለመገንባት የቀረበው ጥያቄ በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገባ ውሳኔ ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ባለ ብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለመገንባት የቀረበው ጥያቄ በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገባ ውሳኔ አስተላልፏል።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ…
ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
ባንኩ ለማዕከሉ እየተካሄደ በሚገኘው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ነው ድጋፉን ያበረከተው።
የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የኋላ…
የኢትዮጵያ እና አውሮፓ ሕብረት ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ሕብረት መካከል ያለውን ትብብር እና ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ።
በኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን በአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን የፕሮቶኮል ዋና ዳይሬክተር ፔርኒላ ሾውሊን ጋር…
የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ የፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶስተኛው ብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) የፈተና መስጫ ቀን ወደ መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም መዘዋወሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ፈተናው መጋቢት 5 እንዲሰጥ ቀን ተቆርጦለት እንደነበር ያስታወሰው ሚኒስቴሩ÷ አንዳንድ ተፈታኞች…
ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኮሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክሕሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የኮሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጁንግ ካንግ ጋር በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከአምባሳደር ጁንግ ካንግ ጋር…