Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አረንጓዴ ዐሻራ አረንጓዴ ወርቅ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ውጤት አረንጓዴ ወርቅ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር “ተስፋን መትከል” በሚል መሪ ሀሳብ በትናንትናው ዕለት በቢሾፍቱ ከተማ…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሀገር ሉዓላዊነትን የማያስደፍር የሰማይ ላይ ጋሻ ነው – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሀገር ሉዓላዊነትን የማያስደፍር የሰማይ ላይ ጋሻ ነው አሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ። ሀገርን ከባዕድ ወረራና ከባንዳዎች ሴራ የሚከላከል ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጠቀና የማይበገር አየር ኃይል…

የአረንጓዴ ዐሻራ ብሔራዊ ሥራችን ከተፈጥሮ የመታረቅና በልማት የመላቅ አዲስ ጎዳና ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ ብሔራዊ ሥራችን ከተፈጥሮ የመታረቅ እና በልማት የመላቅ አዲስ ጎዳና ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በይፋ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ…

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም እንደምትችል ለዓለም የምናሳይበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም ማሰብ፣ ማቀድና መስራት እንደምትችል ለዓለም የምናሳይበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም…

በሩዝ ልማት የተመዘገበውን አስደናቂ ለውጥ ለማስቀጠል በቅንጅት መስራት ይገባል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሩዝ ልማት የተመዘገበውን አስደናቂ ለውጥ ለማስቀጠል ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰራ ይገባል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ የሩዝ ልማት በብሔራዊ ፍላግሺፕ ፕሮግራም ደረጃ ከተያዘ ጀምሮ ያለውን የ2 ዓመት ተኩል የሩዝ ዕቅድ አፈፃፀም…

የቀድሞ ሕወሓት በትግራይ ክልል የሚከናወኑ የዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ ጥረቶችን እያደናቀፈ ነው – አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል መንግሥት የትግራይን ዘላቂ ሰላምና ልማት ለማስቀጠል የወሰደውን ቁርጠኝነት የቀድሞ ሕወሓት ራሱን ለዕኩይ ዓላማ ለማደራጀት ተጠቅሞበታል አሉ አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር)፡፡ የቀድሞው ሕወሓት ሊቀ መንበር የነበሩት አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) እንዳሉት፥…

ኮሚሽኑ በኦሮሚያ ክልል የሰላም አማራጭ ከተቀበሉ አካላት ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩና የሰላም አማራጭ ተቀብለው ወደ ማህበረሰቡ ከተቀላቀሉ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ በተለያዩ አካባቢዎች ታጥቀው…

የዓለም ስጋት የሆነው የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒቶች በጀርሞች መለመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒቶች በጀርሞች መለመድ የዓለም ትልቁ ስጋት ሆኗል አለ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን። የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን እየተከበረ ይገኛል። የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት…

በመዲናዋ የጤና ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጤና ተቋማትን አቅም በማሳደግ እና በዘመናዊ የሕክምና ግብዓት በማሟላት እንዲሁም በቴክኖሎጂ በማደራጀት ባለፉት ጥቂት ዓመታት እጅግ ተስፋ ሰጪ ውጤት እየተመዘገበ ይገኛል። በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመንግሥት…