Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጣና ዳር ንግሥቷ ባሕር ዳር በፍጹም የሰላም ድባብ ልማቷን እያፋጠነች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣና ዳር ንግሥቷ፤ባለዘንባባዋ ሙሽራ ውቧ ከተማ ባሕር ዳር በፍጹም የሰላም ድባብ ልማቷን እያፋጠነች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የጣና ዳር…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከብራዚል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ዣንዲር ፌሔይራ ዶስ ሳንቶስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸውም በግብርና ልማት ትብብር በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችና በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎች ላይ…

ክልሉ የተመረቱለትን ሃምሳ ዋይ ቲኦ ትራክተሮች፣ ማረሻና መከስከሻዎች ለመረከብ ያለመ ምክክር አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና ሶማሌ ክልል በግብርና መሣሪያዎች አቅርቦት ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ውይይት አካሄዱ፡፡ በውይይቱ ላይ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የኢንቨስትመንት አሥተዳደርን ለማስፈፀም በወጣ ደንብ፣ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ ሲለቀቅ የሚከፈል ካሳ…

በክልሉ 27 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2ኛ ዙር መስኖና በበልግ 103 ሺህ ሄክታር ማሳ በማልማት ወደ 27 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አስታወቀ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የተመራ ቡድን በካፋ ዞን ጨና ወረዳ…

የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቁ 

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ዕጩ አሽከርካሪ ስልጠና በአግባቡ እንዲከናወን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳሰበ። ባለሥልጣኑ ከአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት አመራሮችና ባለንብረቶች ጋር ብቁ አሽከርካሪ…

የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ረቂቅ ዐዋጅ ለቋሚ ኮሚቴው ተመራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ረቂቅ ዐዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ረቂቅ ዐዋጁን…

በሶማሌ ክልል በግንባታ ላይ ካሉ የመስኖ ፕሮጀክቶች መካከል ሰባቱ ዘንድሮ ይጠናቀቃሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ ወዲህ በሶማሌ ክልል ግንባታቸው ከተጀመሩ 18 የመስኖ ፕሮጀክቶች መካከል ሰባቱ አገልግሎት እየሰጡ ሲሆን ተጨማሪ ሰባት ደግሞ ዘንድሮ እንደሚጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በክልሉ እየተሠሩ ያሉ የመስኖ ልማት ሥራዎች በአርብቶ አደሩ ኑሮ ላይ ተጨባጭ…

የህልውና ጉዳይ የሆነው የወደብ አማራጭ ማስፋት ጥረት እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የገቢና ወጪ ንግድ ለማሳለጥ የወደብ አማራጮችን ማስፋት የህልውና ጉዳይ መሆኑን የባለሀብቶችና የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበራት ገለጹ። አብዛኛው የሀገሪቱ የገቢና ወጪ ንግድ በጅቡቲ ወደብ ብቻ ጥገኛ በመሆኑ ዘርፉን…

ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በሠመራ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ፤ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ፣ የሰላም ሚኒስትር…