Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ያካሄደችው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊና ነጻ ነበር – ብፁዕ አቡነ አንቶኒ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የውጭ ግንኙነት መምሪያ ሊቀመንበር ብፁዕ አቡነ አንቶኒ ኢትዮጵያ ያካሄደችው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሂደት ሰላማዊ፣ ነጻና የተረጋጋ ነበር አሉ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በብፁዕ አቡነ አንቶኒ የተመራውን ልዑካን…

ኢትዮጵያና ኖርዌይ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አጠቃቀም ላይ በጋራ ለመስራት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቶውት ሊደር አፍሪካ ከተሰኘ የኖርዌይ ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አጠቃቀም ላይ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በስፋት ለማስተዋወቅና…

በምርጫው የታየውን ሰላም በማስቀጠል ለዘላቂ ሰላም በጋራ እንቁም – የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በምርጫው የታየውን ሰላም በማስቀጠል ለዘላቂ ሰላም በጋራ እንቁም አለ። የጋራ ምክር ቤቱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ በመጠናቀቁ የተሰማውን ደስታ ገልጿል።…

የምርጫ ውጤት…

በማንኛውም የምርጫ ሒደት ከዋና ዋና ግቦች መካከል አንዱ ውጤትን በአግባቡ አጠናቅሮ በወቅቱና በየደረጀው ለሕዝቡ ይፋ ማድረግ ነው፡፡ የምርጫ ውጤትን በየእርከኑ መግለጽ መራጩ እና የምርጫ አስፈጻሚዎች መካከል ያለውን ግልፀኝነት ያሳድጋል፡፡ ለዚያም ነው በምርጫ ጣቢያ፣ በምርጫ ክልል እና…

ዜጎች በነፃነት ድምጽ መስጠታቸውን ተመልክቻለሁ – የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎች በነፃነት ይበጀኛል ላሉት የፖለቲካ ፓርቲ ድምጽ መስጠታቸውን ተመልክቻለሁ አለ የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን። ፌዴሬሽኑ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሂደት ውስጥ በተሰጠው የታዛቢነት ኃላፊነት መሰረት በተለያዩ አካባቢዎች ያከናወነውን የምርጫ ሂደት…

አምባሳደር ለምለም ፍስሃ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎በአፍሪካ ሕብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ለምለም ፍስሃ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ አቀረቡ። በዚህ ወቅት ሁለቱ ወገኖች በአህጉራዊ፣ ዓለም አቀፋዊ እና በሕብረቱ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አካታችና አሳታፊ ነበር – ኡሁሩ ኬንያታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አካታችና አሳታፊ ነበር አሉ የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች መሪ እና የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፡፡ ኡሁሩ ኬንያታ ኢትዮጵያ ያካሄደችውን 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ምርጫው አካታችና…

ዲሞክራሲያዊ ሂደቶች ከአኅጉሪቱ ነባራዊ ሁኔታ ጋር የተጣጣሙ እንዲሆኑ አፍሪካዊ ተቋማት ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲሞክራሲያዊ ሂደቶች ከአኅጉሪቱ ነባራዊ ሁኔታና ተሞክሮ ጋር የተጣጣሙ እንዲሆኑ አፍሪካዊ ተቋማት ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥የአፍሪካ…

በምርጫው አካታችነትን ለማረጋገጥ የተከናወኑ ሥራዎች የሚደነቁ ናቸው – ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አካታችነትን ለማረጋገጥ የተከናወኑ ሥራዎች የሚደነቁ ናቸው አለ፡፡ ምርጫውን የታዘቡት ኢጋድና አፍሪካ ኅብረት የመጀመሪያ ዙር ሪፖርታቸውን በተመለከተ መግለጫ እየሰጡ…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር መሰረት የሚጥል ነው – ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር መሰረት የሚጥል ነው አለ፡፡ የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሱዌሳ ዋንዳራ ካዙቤ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ኢጋድ ያደረገውን የታዛቢነት ሚና…