Browsing Category
ስፓርት
በባሕር ዳር ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
መርሐ ግብሩን የአማራ ልማት ማሕበር (አልማ)፣ የባሕር ዳር ከተማ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና የባሕር ዳር ከተማ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ በጋራ አዘጋጅተውታል፡፡…
የክለቦች ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በተገኙበት ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳዩ ፒኤስጂ እና የእንግሊዙ ቼልሲ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚያደርጉት የክለቦች ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፍጻሜ ጨዋታውን ለመመልከት በሜት ላይፍ ስታዲየም እንደሚታደሙ ቢቢሲ…
አንድሬ ኦናና ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ውጪ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በጉዳት ምክንያት ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ውጪ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡
የ29 ዓመቱ ካሜሮናዊ ግብ ጠባቂ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከስድስት አስከ ስምንት ሳምንታት ድረስ ከሜዳ…
ክሪስታል ፓላስ በዩሮፓ ሊግ እንደማይሳተፍ ተረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዙ ክለብ ክሪስታል ፓላስ በሚቀጥለው የውድደር ዓመት በዩሮፓ ሊግ እንደማይሳተፍ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር አስታወቀ፡፡
ንስሮች በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ ማንቼስተር ሲቲን በማሸነፍ ሻምፒዮን የሆኑ ሲሆን በዩሮፓ ሊግ የሚሳተፉበትን…
በ2025 የዓለም የሰርከስ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው ልዑክ ሽኝት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በ2025 የዓለም የሰርከስ ጥበብ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ሽኝት አድርገዋል፡፡
ኢትዮ ዊንጌት ራሽያን ስዊንግ የተሰኘው የሰርከስ ቡድን ኢትዮጵያን በመወከል በሞስኮ…
ካርሎ አንቸሎቲ የአንድ ዓመት እስር ተፈረደባቸው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጣልያናዊው የሪያል ማድሪድ የቀድሞ አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲ ከገቢ ግብር ጋር በተያያዘ በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡
የወቅቱ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አንቸሎቲ በፈረንጆቹ 2014 በፈጸሙት የግብር ማጭበርበር ክስ የአንድ ዓመት እስር…
ከንግስና እስከ ባላንጣነት – የቀድሞው የፓሪስ ንጉስ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓርክ ዴ ፕረንስ "ምባፔ ንጉሳችን፥ ኩራታችን ነህ" ተብሎ ቢዘመርለትም ወደ ማድሪድ መኮብለልን ሲመርጥ "ከእኛ ይልቅ ገንዘብን መርጠሃል" ተብሎ በራሳቸው በፒኤስጂ ደጋፊዎች ተብጠልጥሏል፡፡
በስተመጨረሻ ከክለቡ ፒኤሰጂ ጋር የመለያየቱ ነገር ቁርጥ…
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በፍጻሜው ጨዋታ ስታዲየም ይገኛሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታን ለመታደም ስታዲየም ይገኛሉ፡፡
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሜት ላይፍ ስታዲየም በመገኘት የፍጻሜውን ጨዋታ እንደሚመለከቱ ዴይሊ ሜል ስፖርት ዘግቧል፡፡
በአዲስ አቀራረብ 32…
ኒውካስል ዩናይትድ አንቶኒ ኤላንጋን ለማስፈረም ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኒውካስል ዩናይትድ ስዊድናዊውን የመስመር አጥቂ አንቶኒ ኤላንጋ ከኖቲንግሃም ፎረስት ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡
ኒውካስል ዩናይትድ ለተጫዋቹ ዝውውር 55 ሚሊየን ፓውንድ እንደሚከፍል ተነግሯል፡፡
የ23 ዓመቱ የቀድሞ የማንቼስተር…
ማርቲን ዙባሜንዲ አርሰናልን ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው ኢንተርናሽናል ማርቲን ዙቢሜንዲ በይፋ መድፈኞቹን ተቀላቅሏል።
የ26 ዓመቱ ዙቢሜንዲ በ60 ሚሊየን ፓውንድ ነው ከስፔኑ ሪያል ሶሴዳድ የሰሜን ለንደኑን ክለብ የተቀላቀለው፡፡
በሪያል ሶሴዳድ ቤት ጠንካራ አቋሙን ማሳየት የቻለው ዙቢሜንዲ…