Browsing Category
ስፓርት
ማዱኬ ባጋጠመው ጉዳት ለሁለት ወራት ከሜዳ ይርቃል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናል የፊት መስመር ተጫዋች ኖኒ ማዱኬ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለሁለት ወራት ያህል ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል፡፡
ተጫዋቹ ባሳለፍነው እሑድ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ አንድ አቻ በተለያዩበት የሊጉ የ5ኛ ሳምንት ጨዋታ የጉልበት ጉዳት…
በውጣ ውረድ የተገኘው ትልቁ ክብር – ኦስማን ዴምቤሌ…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኦስማን ዴምቤሌ ከበርካታ ውጣ ውረድ በኋላ ዳግም ከፍ ባለበት ፓሪስ የ2025 የባሎንዶር አሸናፊ በመሆን የወርቅ ኳሱን የግሉ አድርጓል።
ለዚህ ክብር የደረሰበት የእግር ኳስ መንገድ እንደ ብዙዎቹ የእግር ኳስ ከዋክብት የኦስማን ውጣ ውረድ…
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ በተካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል።
ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ…
ኦስማን ዴምቤሌ የባሎንዶር አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ የ2025 ባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡
የ2025 የባላንዶር አሸናፊ ሽልማት ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ በድምቀት ተካሂዷል፡፡
በዚህም ኦስማን ዴምቤሌ የባሎንዶር…
ከ34 ዓመታት በኋላ ያለ ወርቅ የተመለሰው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ ሲካሄድ የቆየው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡
ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ሁለት የብር እና ሁለት ነሐስ በድምሩ አራት ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሩን አጠናቅቃለች።
ኢትዮጵያ ባገኘቸው…
አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ – ተጠባቂው ፍልሚያ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት 12:30 አርሰናል ማንቼስተር ሲቲን በኢምሬትስ የሚያስተናግድበት መርሐ ግብር ተጠባቂ ነው።
በሁሉም ውድድሮች ባለፉት አምስት ጨዋታዎች በማንቼስተር ሲቲ አንድም ሽንፈት ያላስተናገዱት መድፈኞቹ…
ማንቼስተር ዩናይትድ ቼልሲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምስተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በሜዳው ኦልድ ትራፎርድ ቼልሲን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ እና ካዚሜሮ ለማንቼሰተር…
በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
በአንፊልድ በተደረገው ጨዋታ ሪያን ግራቨንበርች እና ሁጉ ኢኪቲኬ የሊቨርፑልን ጎሎች ሲያስቆጥሩ የኤቨርተንን ብቸኛ ጎል ኤዲሪሳ ጉየ አስቆጥሯል፡፡
ውጤቱን…
ኢትዮጵያ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬኒያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬኒያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች አግኝታለች።
ኢትዮጵያ በውድድሩ በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ መዲና ኢሳ እና ፋንታዬ በላይነህ ብትወከልም…
ማንቼስተር ዩናይትድ ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቼልሲ እንዲሁም በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከኤቨርተን የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
ማንቼስተር ዩናይትድ ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ…