Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 3 ለ 0 አሸንፏል። በሞሮኮ ኤል አብዲ ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የዋልያዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አቤል ያለው (2)…

ከልጅነቱ የአርሰናል ወዳጅ ሆኖ ያደገው ዊሊያም ሳሊባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዚህ ወቅት ዓለም ላይ ካሉ ምርጥ የመሐል ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ፈረንሳዊው ዊሊያም ሳሊባ፡፡ መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ካላቸው ቤተሰቦች የተወለደው ሳሊባ እንደ ማንኛውም ታዳጊ በፓሪስ በምትገኝ ቦንዲ መንደር ውስጥ መንገድ ላይ…

የአፍሪካ ዋንጫን ከሴኔጋል የነጠቀው አወዛጋቢው የካፍ ውሳኔ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ከወራት በፊት ሴኔጋል አሸንፋው የነበረውን የአፍሪካ ዋንጫ ለሞሮኮ እንዲመለስ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በቅርቡ በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር በተደረገው 2025 የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ሴኔጋል ሞሮኮን…

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ የመልስ ጨዋታዎች…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መደረግ ይጀምራሉ፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ የፖርቹጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ ሊዝበን በሜዳው ቦዶ ግሊምትን ያስተናግዳል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ባለፈው ሳምንት በመጀመሪያ ዙር…

የማንቼስተር ሲቲ ቀጣይ አምስት ፈታኝ ጨዋታዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአራትዮሽ ዋንጫ እየተፎካከረ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ በቀጣይ በተለያዩ ውድድሮች በሚያደርጋቸው አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች ይፈተናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የማንቼስተር ሲቲ ቀጣይ አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች የቡድኑ የዋንጫ ጉዞ ላይ የሚወስኑ ሲሆን…

ማንቼስተር ዩናይትድ አስቶን ቪላን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ አስቶን ቪላን 3 ለ 1 አሸንፏል። በሜዳው ኦልድ ትራፎርድ አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ አስቶን ቪላን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ፤ ካሴሚሮ፣ ኩንሃ እና ሴስኮ ባስቆጠሯቸው…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎን ለማረጋገጥ እየተፋለሙ የሚገኙና ተመሳሳይ ነጥብ ይዘው በደረጃ ሰንጠረዡ 3ኛ እና 4ኛ ላይ…

በሴዑል ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴዑል ማራቶን በወንዶች አትሌት ሀፍቱ ተክሉ በሴቶች አትሌት ሔቨን ኃይሉ አሸንፈዋል። በወንዶች ውድድር አትሌት ሀፍቱ ተክሉ በ4 ዓመት ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ ያሸነፈ ሲሆን÷ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 2:04:23 ወስዶበታል።…

አርሰናል ኤቨርተንን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ30 ላይ በኢምሬትስ ስቴዲየም በተደረገው ጨዋታ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ዮኬሬሽና ማክስ ዶውማን…

ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊ ግቦች ወገኔ ገዛኸኝና አማኑኤል…