Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውድድር ዓመቱን በአቻ ውጤት አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 ለ 2 አቻ ተለያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ግቦች እስራኤል ሸጎሌ እና ዮሀንስ ኪዳኔ ሲያስቆጥሩ፥ ወልደአማኑኤል ጌቱ እና ኪቲካ ጅማ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

ሊቨርፑል ፍሎሪያን ቪርትስን ከባየር ሊቨርኩሰን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል ጀርመናዊውን የአጥቂ አማካይ ፍሎሪያን ቪርትስ የክለቡ የዝውውር ክብረ ወሰን በሆነ ዋጋ ከባየር ሊቨርኩሰን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ሊቨርፑል ለተጫዋቹ ዝውውር 100 ሚሊየን ፓውንድ እና ተጨማሪ 16 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል ሲሆን፥…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ ስድስት ዕጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ በሊጉ 15ኛ ደረጃን በመጨረስ አስከፊ የውድድር አመትን ያሳለፈው የማንቼስተር ዩናይትድ አማካይ ብሩኖ…

የክለቦች ዓለም ዋንጫ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሳታፊ ክለቦችን ቁጥር ወደ 32 ከፍ በማድረግ ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት የተጀመረው የፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ተጠናቅቀዋል፡፡ በስምንቱ ምድቦች በተደረጉ 16 ጨዋታዎች በድምሩ 44 ግቦች ሲቆጠሩ፥ 6ቱ ጨዋታዎች በአቻ…

ሚካዬሎ ሙድሪክ አበረታች ንጥረ ነገር በመጠቀም ክስ ተመሰረተበት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬናዊው የቼልሲ ክንፍ ተጫዋች ሚካዬሎ ሙድሪክ ያልተፈቀደ አበረታች ንጥረ ነገር በመጠቀም በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ክስ ቀርቦበታል፡፡ የ24 ዓመቱ ተጫዋች ከአበረታች ንጥረ ነገር ጋር ተያይዞ ካሳለፍነው ታሕሳስ ወር ጀምሮ ከእግር…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል በመጀመሪያው ሳምንት ይገናኛሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዓመት የጨዋታ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። በዚሁ መሰረት ማንቼስተር ዩናይትድን ከአርሰናል በመጀመሪያው ሳምንት የሚያገናኘው መርሐ ግብር ከወዲሁ ተጠባቂ ሆኗል። ሻምፒዮኑ ሊቨርፑል…

ድሬዳዋ ከተማ በፕሪሚየር ሊጉ መቆየቱን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ስሑል ሽረን በማሸነፍ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል፡፡ በ35ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር በወንጂ ሁለገብ ስታዲየም ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠውን ስሑል ሽረን የገጠመው ድሬዳዋ ከተማ 4 ለ 2 አሸንፏል፡፡…

ሲዳማ ቡና እና አርባ ምንጭ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና እና አርባ ምንጭ ከተማ ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል። ረፋድ 3፡30 ላይ በወንጂ ሁለገብ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ነው ሁለቱ ቡድኖች 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት የተለያዩት።…

ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 35ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ሶስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በሊጉ ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ የሚገኙ ቡድኖች የተሳተፉባቸው ሦስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ 9 ሰዓት ላይ ነው የተካሄዱት፡፡ በዚህ መሰረትም…

የክለቦች የዓለም ዋንጫ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሳታፊ ክለቦችን ቁጥር ወደ 32 ከፍ በማድረግ ዳጎስ ያለ ሽልማት ይዞ በአዲስ የውድድር ቅርጽ የተመለሰው የክለቦች የዓለም ዋንጫ ዛሬ ሌሊት ይጀምራል፡፡ በአሜሪካ በተሰናዳው የክለቦች ዓለም ዋንጫ 12 የአውሮፓ ክለቦችን ጨምሮ ከሁሉም አህጉራት…