Browsing Category
ስፓርት
ጀምስ ማዲሰን ለበርካታ ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶተንሀም ሆትስፐር አማካይ ጀምስ ማዲሰን ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለበርካታ ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ክለቡ አረጋግጧል፡፡
ተጫዋቹ ባጋጠመው ጉዳት ከስድስት እስከ ሰባት ወራት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል ተብሏል፡፡
የ28 ዓመቱ እንግሊዛዊ ጉዳቱ…
ቲሞቲ ዊሃ ማርሴን ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ እግር ኳስ ኮከቡ ጆርጅ ዊሃ ልጅ ቲሞቲ ዊሃ የፈረንሳዩን ክለብ ኦሎምፒክ ደ ማርሴን በይፋ ተቀላቅሏል፡፡
የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ቲሞቲ ዊሃ ከጣሊያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ወደ ኦሎምፒክ ደ ማርሴ አምርቷል፡፡
የ25 ዓመቱ…
ቶማስ ሙለር ቫንኩቨርን ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጀርመናዊው ተጫዋች ቶማስ ሙለር ወደ ካናዳ በማቅናት ቫንኩቨርን በይፋ ተቀላቅሏል።
የ35 ዓመቱ ሙለር ከበርካታ ዓመታት የባየርን ሙኒክ ቆይታ በኃላ ከጀርመኑ ክለብ ጋር በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መለያየቱ ይታወሳል።
ሙለር በጀርመኑ…
ኤቨርተን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ አስፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ኬርናን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡
ኤቨርተን ለ26 ዓመቱ ተጫዋች 25 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ በሚጨመር 4 ሚሊየን ፓውንድ ተጫዋቹን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡
እንግሊዛዊው አማካይ…
ከቡንደስሊጋ ክብር በኋላ ወደ ሊጉ የተመለሰው ግራኒት ዣካ…
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የአርሰናል የመሃል ሜዳ ተጫዋች ግራኒት ዣካ አርሰናልን ከለቀቀ በኋላ ከጀርመኑ ክለብ ባየርሊቨርኩሰን ጋር ስኬታማ ጊዜን አሳልፏል፡፡
ከሰባት ዓመታት የአርሰናል ቆይታ በኋላ ወደ ጀርመን አቅንቶ የነበረው ስዊዘርላንዳዊው የመሃል…
ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ ውሉን ለማራዘም ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ ለረጅም ዓመታት ለመቆየት ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል፡፡
ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የሚያቆይ ኮንትራት ቢኖረውም ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት መስማማቱን ዘ…
የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ ካራቴ ፌደሬሽኖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ የካራቴ ፌዴሬሽኖች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል።
የኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሙሉነህ ጎሳዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን የካራቴ ስፖርት ባለሙያዎች የሙያ እድገት…
አዲሱ የማድሪድ 10 ቁጥር ማልያ ለባሽ ኪሊያን ምባፔ…
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪያል ማድሪድን ማልያ በመልበስ የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው ኮከብ አሁን የልጅነት ሕልሙ ለነበረው ክለብ መጫወት ብቻ ሳይሆን በክለቡ ታሪክ ትልቅ ቦታ የሚሰጠውን 10 ቁጥር ማልያ ለብሶ የመጫወት ዕድል አግኝቷል፡፡
ገና ታዳጊ እያለ ለሪያል ማድሪድ…
ኒውካስል ዩናይትድ ራምስዴልን አስፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኒውካስል ዩናይትድ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን ከሳውዝሃምፕተን በውሰት ውል አስፈርሟል።
ኒውካስል ዩናይትድ የቀድሞ የመድፈኞች ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ውል ነው ያስፈረመው።
የ27 ዓመቱ ግብ…
የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ መድን ከ40 ሚሊየን ብር በላይ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው የኢትዮያ መድን ከ40 ሚሊየን ብር በላይ አግኝቷል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከብሮድካስት እና ስም ስያሜ መብት የሚያገኙት ክፍፍል ይፋ አድርጓል።…