Browsing Category
ስፓርት
የዋንጫው መዳረሻ ያልታወቀው የጣልያን ሴሪ ኤ…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ከጣልያን ሴሪ ኤ ውጪ አሸናፊዎቻቸውን ለይተዋል።
የጣልያን ሴሪ ኤ የዋንጫውን መዳረሻ ያላገኘ ብቸኛው የአውሮፓ ታላቅ ሊግ ሆኖ እስከመጨረሻው ሳምንት በአጓጊነቱ ቀጥሏል።
የጣልያን ሴሪ ኤ በዚህ የውድድር ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች ራምኬል ጀምስ እና አማኑኤል አድማሱ…
አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አርሰናል ኒውካስል ዩናይትድን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው።
ምሽት 12:30 በሚደረገው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፏቸውን ለማረጋገጥ ጠንካራ ፉክክር…
ሸገር ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አስቀድሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው ሸገር ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ አሸናፊ ሆኗል፡፡
የከፍተኛ ሊጉ የ26ኛ ሳምንት እና የውድድር ዓመቱ የማጠቃለያ መርሐ ግብሮች የተደረጉ ሲሆን÷ ቀን 8 ሰዓት ላይ…
ክሪስታል ፓላስ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍኤ ካፕ የፍጻሜ ዋንጫ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ ማንቼስተር ሲቲን በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን አንስቷል፡፡
በግዙፉ የእንግሊዝ ዌምብሌይ ስታዲየም የተካሄደውን የኤፍኤ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ 1 ለ 0…
ኢትዮጵያ መድን መቐለ 70 እንደርታን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን መቐለ 70 እንደርታን 1 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ አቡበከር ሳኒ የኢትዮጵያ መድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ከመረብ አሳርፏል፡…
የኤፍኤ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍኤ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።
የፍጻሜ ጨዋታው ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ በእንግሊዝ ዌምብሌይ ስታዲየም ነው የሚካሄደው፡፡
ውሃ ሰማያዊዎቹ ለ8ኛ ጊዜ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን…
ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች እስራኤል እሸቱ እና አሊ ሱሌማን ሲያስቆጥሩ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቢኒያም ፍቅሬ ከመረብ አሳርፏል፡፡…
ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ብቸኛ ግብ ማይክል ኪፕሩቪል በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡
ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን…
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለተከታታይ 3ኛ ዓመት የዓለማችን ቁጥር አንድ ተከፋይ ስፖርተኛ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ40 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ ኢንተርናሽናል ለተከታታይ ለሦስተኛ ዓመት የዓለማችን ቁጥር አንድ ተከፋይ ስፖርተኛ መሆን ችሏል፡፡
በአሁኑ ወቅት ለሳዑዲው ክለብ አልናስር እየተጫወተ የሚገኘው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ፤ በዓመት 275 ሚሊየን ዶላር የሚከፈለው…