Browsing Category
ስፓርት
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ላይ ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ ኤቨርተንን የሚያስተናግድ ሲሆን÷ ባለፉት ሶስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያለማሸነፍ ጉዞውን ለመግታት…
ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች የወርቅ ሜዳልያ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ በሴቶች የ3 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳልያ አሸንፋለች፡፡
በርቀቱ ኤልሳቤት አማረ 1ኛ በመሆን ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ ያስገኘች ሲሆን፥ ኬንያና ዩጋንዳ 2ኛ እና 3ኛ…
ስሞት አንፊልድ ወስዳችሁ ቅበሩኝ – ስቴቨን ጀራርድ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑላውያን እንደ ዓይን ብሌናቸው የሚወዱት ታማኙ ልጃቸው ነው ስቴቨን ጀራርድ፡፡
እንግሊዛዊው የሊቨርፑል የቀድሞ ተጫዋች ስቴቨን ጀራርድ ከምን ጊዜም ምርጥ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው፡፡
በመርሲሳይድ ጎዳና ሲጫወት ያደገው ጀራርድ ገና…
በወጣቶች ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ ኢትዮጵያ በሴቶች የቡድን ብስክሌት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
3 ተወዳዳሪዎች በቡድን በሚያደርጉት ፉክክር አልጄሪያና ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያን በመከተል…
ሮዛሪዮ ለዓለም ያበረከትችው ባለ ትንንሽ እግሮቹ ንጉስ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በረገጠበት ቦታ ሁሉ ክብረ ወሰን መስበር የማይታክተው አርጀንቲናዊ ጥበበኛ ሊዮኔል ሜሲ የተወለደው በፈረንጆቹ 1987 በደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር አርጀንቲና ሳንታ ፌ ግዛት ሮዛሪዮ ነው፡፡
ከሮዛሪዮ የተገኘው ትንሹ ልጅ እስከዛሬም ድረስ የዓለም እግር…
የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ክስ ቀረበባቸው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማሕበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡
የፊፋው ፕሬዚዳንት ክስ የቀረባበቸው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባሸነፉት የፊፋ የሰላም ሽልማት ስለመሆኑ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል፡፡
ፕሬዚዳንቱ…
ኢንተር ሚላን ከሊቨርፑል – የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ6ኛ ዙር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ዘጠኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
ሊቨርፑል ወደ ጣሊያን አቅንቶ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ኢንተር ሚላንን የሚገጥም ሲሆን፥ ቼልሲ በተመሳሳይ ሰዓት ከሌላኛው የጣሊያን ክለብ አታላንታ ጋር ጨዋታውን…
ወደ ቀደመ ብቃቱ እየተመለሰ የሚገኘው ፎደን…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጫዋች ፊል ፎደን በውድድር ዓመቱ ድንቅ እንቅስቃሴ በማሳየት ወደ ቀድሞ ብቃቱ እየተመለሰ ይገኛል፡፡
ከ2017/18 ጀምሮ ለማንቼስተር ሲቲ እየተጫወተ የሚገኘው ፎደን ስድስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና የአውሮፓ…
ማንቼስተር ዩናይትድ ከወልቭስ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር የመጨረሻ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ወልቭስን ይገጥማል፡፡
ማንቼስተር ዩናይትድ ካለፉት አምስት የሊጉ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው በአንዱ ብቻ ሲሆን÷ በሦስቱ አቻ ተለያይቶ…
የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን የ2018 የውድድር ዓመት የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ማስጀመሪያ እና የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት አከናውኗል፡፡
የ10ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው ውድድሩ ሚዛን አማን ከተማ ከፌደራል ማረሚያ በሚያደርጉት ጨዋታ…