Browsing Category
ስፓርት
አርሰናል በበርንማውዝ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በሜዳው ኤሚሬትስ ስታዲየም በርንማውዝን ያስተናገደው አርሰናል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡
የበርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ዲያን ሁጅሰንና ኢቫኒልሰን ሲያስቆጥሩ አርሰናልን ከሽንፈት ያልታደገችዋን…
ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ቀን 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አለን ካይዋ እና አቡበከር ሳኒ የመድንን የማሸነፊያ ግቦች…
በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃን ያዙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ሻንጋይ በተካሄደው የወንዶች የ5 ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት በሪሁ አረጋዊ አሸንፏል፡፡
አትሌቱ ርቀቱን በ12 ደቂቃ 50 ሰከንድ ከ45 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነው፡፡
ሌላኞቹ ኢትዮጵያውያን አትሌት ኩማ ግርማ እና…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብሮች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ አርሰናል ከበርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
በፕሪሚየር ሊጉ ቀን 8 ሰዓት ከ30 በምሳ ሰዓት የጨዋታ መርሐ ግብር አስቶንቪላ ከፉልሃም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡…
ባሕርዳር ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባሕርዳር ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 0 አሸንፏል።
የጣና ሞገዶቹን የማሸነፊያ ግቦች ግርማ ዲሳሳ እና ቸርነት ጉግሳ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ላይ ቀጥሎ በተካሄደው የሊጉ…
የሻምፒየንስ ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ 11
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳምንቱ አጋማሽ በተከናወኑ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ፒኤስጂ አርሰናልን 1 ለ 0 ሲያሸንፍ፥ ባርሴሎና ከኢንተር ሚላን 3 ለ 3 አቻ ተለያይተዋል፡፡
በሁለቱ ጨዋታዎች ድንቅ የነበሩ 11 ተጫዋቾች በአውሮፓ…
ማንቼስተር ዩናይትድ ለአውሮፓ መድረክ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ አትሌቲክ ቢልባኦ ከማንቼስተር ዩናይትድ እንዲሁም ቶተንሃም ሆትስፐርስ ከቦዶ ግሊምት ይገናኛሉ።
በውድድር ዓመቱ በፕሪሚየር ሊጉ በ15 ጨዋታዎች ተሸንፎ መጥፎ ሪከርድ የተመዘገበበት ዩናይትድ፥…
አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ነጥብ ተጋሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡
በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ፤ ነቢል ኑሪ ለአዳማ ከተማ እንዲሁም ዳዋ ሁጤሳ ለወልዋሎ…
ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መርሐ ግብር ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሠዓት በተካሄደው ጨዋታ ፀጋዬ ብርሃኑ ለወላይታ ድቻ እንዲሁም ብርሃኑ አዳሙ…
የኢትዮጵያ ፖሊስ በምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት የስፖርት ውድድር በጦር ውርወራ አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት የስፖርት ውድድር የኢትዮጵያ ፖሊስ በሴቶች የጦር ውርወራ የፍጻሜ ውድድር 1ኛ እና 2ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኗል።
በውድድሩ የኬኒያ ፖሊስ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል።
በወንዶች ጦር…