Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ሞሐመድ ሳለህ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብጻዊው የሊቨርፑል ተጫዋች ሞሐመድ ሳላህ በእግር ኳስ ፀሐፊዎች ማኅበር የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ሳላህ በውድድር ዓመቱ 28 ግቦችን በማስቆጠርና 18 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን በማቀበል ሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ እንዲሆን…

ሐዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሐዋሳ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ታፈሰ ሰለሞን በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሐዋሳ ከተማ ወደ ድል ሲመለስ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአትሌቲክ ቢልባኦ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩሮፓ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ ምሽት 4 ሠዓት ላይ አትሌቲክ ቢልባኦን ያስተናግዳል። በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ስፔን አቅንቶ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።…

ወላይታ ድቻ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ አርባምንጭ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የወላይታ ድቻን የማሸነፊያ ግቦች ሙሉቀን አዲሱ እና ካርሎስ ዳምጠው ሲያስቆጥሩ፤ የአርባምንጭ ከተማን ብቸኛ ጎል አህመድ ሁሴን…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ላይ የሜዳ እና የሰዓት ለውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ 4 ጨዋታዎች ላይ የመጫወቻ ሜዳ እና የሰዓት ለውጥ መደረጉን የውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ አሳወቀ። ጨዋታዎቹን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ለማካሄድ…

ፒኤስጂ ከአርሰናል ለሙኒኩ ፍጻሜ….

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ በግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ፒኤስጂ በሜዳው ፓርክ ደ ፕሪንስ ዛሬ ምሸት 4 ሰዓት ላይ አርሰናልን ያስተናግዳል። የዛሬ ምሽት የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ ቡድኖች በታሪካቸው አንድም ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ ግብ አማኑኤል ኤርቦ ከመረብ አሳርፏል፡፡ የሊጉ…

አዳማ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ከመቐለ 70 እንደርታ ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ጎል አቻ ተጠናቅቋል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር ሲቀጥል፤ 12 ሠዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና…

አሌክሳንደር አርኖልድ ከልጅነት ክለቡ ጋር እንደሚለያይ አረጋግጧል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከልጅነት ክለቡ ሊቨርፑል ለመልቀቅ መወሰኑን አስታውቋል፡፡ አሌክሳንደር አርኖልድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ፤ ራሱን በአዲስ ክለብ እና በተለየ ቦታ ለመፈተሽ በመፈለጉ ከሊቨርፑል…

ቼልሲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ ሊቨርፑልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። ለቀጣይ ዓመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ እየተፎካከሩ የሚገኙት ሰማያዊዎቹ ምሽት 12:30 የሊጉ…