Browsing Category
ስፓርት
ፋሲል ከነማ መቻልን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ መቻልን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
በጨዋታው ለፋሲል ከነማ ጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር÷ ቀሪዎቹን ደግሞ ቢኒያም ጌታቸው እና ምኞት ደበበ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…
ፓትሪስ ሞትሴፔ የካፍ ፕሬዚዳንት በመሆን በድጋሚ ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓትሪስ ሞትሴፔ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ሆነው ለሁለተኛ ጊዜ ያለምንም ተቀናቃኝ ተመርጠዋል።
ደቡብ አፍሪካዊው የ63 ዓመቱ የወቅቱ የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ በድጋሚ መመረጣቸውን ተከትሎ እስከ 2029 ድረስ ካፍን…
የአርባምንጭ ስታዲየም ግንባታ በ4 ነጥብ 32 ቢሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርባምንጭ ስታዲየም ግንባታ በ4 ነጥብ 32 ቢሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ኦላዶ ኦሎ ገለጹ፡፡
ግንባታውን በሁለት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል መገባቱን አውስተዋል፡፡
ፕሮጀክቱ…
በሻምፒየንስ ሊጉ አትሌቲኮ ማድሪድ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አትሌቲኮ ማድሪድ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
የሻምፒየንስ ሊጉ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ፤ አትሌቲኮ ማድሪድ በሜዳው የከተማ ተቀናቃኙን ሪያል ማድሪድን ምሽት 5 ሠዓት ላይ…
ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መሐ-ግብር ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች አለን ካይዋ እና አቡበከር ሳኒ ሲያስቆጥሩ፤ ንግድ ባንክን ከሽንፈት ያልታደገች…
ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ ስታዲየም ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ አዲስ ግዙፍ ስታዲየም ሊገነባ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡
በሁለት ቢሊየን ፓውንድ ወጪ የሚገነባው አዲሱ ስታዲየም በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃልም ነው የተባለው፡፡…
የካፍ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በካይሮ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በግብጽ ካይሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ከዋናው ጉባዔ አስቀድሞ የሚካሄደው የክፍለ አህጉር ማህበራት ስብሰባ በዛሬው ዕለት የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞሴፔ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል።…
ባሕር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት1፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የባሕር ዳር ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፍቅረሚካኤል ዓለሙ በ90ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል፡፡
ውጤቱን ተከትሎ…
ቼልሲ ሌስተር ሲቲን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ሌስተር ሲቲን አስተናግዶ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ማርክ ኩኩሬላ በ60ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡…
በሊዝበን ግማሽ ማራቶን አትሌት ፅጌ ገብረሰላማ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት በፖርቹጋል ሊዝበን ከተማ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፅጌ ገብረሰላማ አሸንፋለች፡፡
አትሌት ፅጌ ርቀቱን 1 ሰዓት 4 ደቂቃ ከ21 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ…