Browsing Category
ስፓርት
በተጠባቂ ጨዋታዎች የሚመለሰው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሀገራት ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ ሲመለስ በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በውድድር ዓመቱ ጥሩ ጅማሮ ላይ የማይገኘው ኖቲንግሃም ፎረስት ቀን 8 ሰዓት ከ30 በሜዳው ቼልሲን በሚያስተናግድበት…
የስፖርት ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ የስፖርት ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡
20ኛው የኦሮሚያ ስፖርት ምክር ቤት ጉባዔ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
አቶ አወሉ አብዲ በመድረኩ እንዳሉት÷ እንደ…
በ25 ዓመቱ 27 ሀትሪክ የሰራው ሃላንድ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25 ዓመቱ 27 ሀትሪክ የሰራው የማንቼስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ፡፡
የሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ሃላንድ አሁን ላይ በአጠቃላይ በእግር ኳስ ሕይወቱ ከዕድሜው ቁጥር በላይ ሀትሪክ በመስራት የራሱን ደማቅ ታሪክ…
ዲዮንግ በባርሴሎና ለተጨማሪ አምስት ዓመታት የሚያቆየውን ስምምነት ፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርሴሎናው አማካይ ቦታ ተጨዋች ፍሬንኪ ዲዮንግ በክለቡ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት መፈረሙ ይፋ ተደርጓል።
በ2019 ከአያክስ የካታሎኑን ቡድን ባርሴሎና የተቀላቀለው ፍሬንኪ ዲዮንግ በቡድኑ የአማካይ ቦታ ላይ ድንቅ…
አትሌት ታምራት ቶላ ከአምስተርዳም ማራቶን ውድድር ውጪ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ34 ዓመቱ አትሌት ታምራት ቶላ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከ50ኛው የአምስተርዳም ማራቶን ውድድር ውጪ ሆኗል።
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳረጋገጠው፤ የአምስተርዳም ማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት አትሌት ታምራት ቶላ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ነው…
ስዊድን አሰልጣኟን አሰናበተች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ጆን ዳህል ቶማሰን ከስዊድን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ፡፡
የስዊድን ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እያስመዘገበ የሚገኘውን ውጤት ተከትሎ ነው ዋና አሰልጣኙን ያሰናበተው፡፡
ስዊድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ…
ሌዋንዶውስኪ ከኤልክላሲኮ ጨዋታ ውጪ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከኤልክላሲኮ ጨዋታ ውጪ ሆኗል፡፡
የ37 ዓመቱ የባርሴሎናው የፊት መስመር ተጫዋች የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው ነው የተገለጸው፡፡
ሌዋንዶውስኪ ባጋጠመው ጉዳት ከአራት እስከ ስድስት ሳምንታት ከሜዳው…
በቺካጎ ማራቶን ሃዊ ፈይሳ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ47ኛው የቺካጎ ማራቶን አትሌት ሀዊ ፈይሳ አሸንፋለች፡፡
አትሌት ሀዊ ፈይሳ ርቀቱን 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ56 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡
ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት መገርቱ አለሙ ደግሞ 2ኛ ደረጃን ይዛ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ሲቲ ካፕ "ሕዳሴ ዋንጫ" ቅዱስ ጊዮርጊስ መቻልን 2 ለ 1 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል።
የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች አሸናፊ ጌታቸው እና አዲሱ አቱላ አስቆጥረዋል።
መቻልን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ…
የአፍሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ለሚያስተናግዱት የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የአፍሪካ ሀገራት ማጣሪያ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ይደረጋሉ፡፡
በማጣሪያው ምድቦቻቸውን እየመሩ የሚገኙት አራቱ የሰሜን አፍሪካ ሀገራት ግብጽ፣…