Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በአምስተርዳም ማራቶን አትሌት አይናለም ደስታ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ50ኛው በኔዘርላንድስ አምስተርዳም ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት አይናለም ደስታ አሸንፋለች፡፡ በውድድሩ ብርቱካን ወልዴ 2ኛ ስትወጣ መቅደስ ሽመልስ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላለፉት ሦስት…

የአዲስ አበባ 30 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 29ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ መነሻውን  እና  መድረሻውን ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ ባደረገው ውድድር በወንዶች አትሌት አበባው ደሳለኝ ከመቻል በቀዳሚነት በመግባት ውድድሩን ሲያሸንፍ፤ በግል…

ሊቨርፑል ከማንቼስተር ዩናይትድ …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ማንቼስተር ዩናይትድን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ የሊጉን ዋንጫ በተመሳሳይ 20 ጊዜ ማሳካት የቻሉትን ሁለቱን ቡድኖች በሚያገናኘው ጨዋታ÷ ወቅታዊ ብቃታቸው…

ቼልሲ ኖቲንግሃም ፎረስትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ኖቲንግሃም ፎረስትን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የሊጉ 8ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የመጀመሪያ ጨዋታ ቼልሲ ኖቲንግሃም ፎረስትን በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ነው ያሸነፈው። በመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ ምንም…

በተጠባቂ ጨዋታዎች የሚመለሰው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሀገራት ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ ሲመለስ በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በውድድር ዓመቱ ጥሩ ጅማሮ ላይ የማይገኘው ኖቲንግሃም ፎረስት ቀን 8 ሰዓት ከ30 በሜዳው ቼልሲን በሚያስተናግድበት…

የስፖርት ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ የስፖርት ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ 20ኛው የኦሮሚያ ስፖርት ምክር ቤት ጉባዔ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ አወሉ አብዲ በመድረኩ እንዳሉት÷ እንደ…

በ25 ዓመቱ 27 ሀትሪክ የሰራው ሃላንድ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25 ዓመቱ 27 ሀትሪክ የሰራው የማንቼስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ፡፡ የሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ሃላንድ አሁን ላይ በአጠቃላይ በእግር ኳስ ሕይወቱ ከዕድሜው ቁጥር በላይ ሀትሪክ በመስራት የራሱን ደማቅ ታሪክ…

ዲዮንግ በባርሴሎና ለተጨማሪ አምስት ዓመታት የሚያቆየውን ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርሴሎናው አማካይ ቦታ ተጨዋች ፍሬንኪ ዲዮንግ በክለቡ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት መፈረሙ ይፋ ተደርጓል። በ2019 ከአያክስ የካታሎኑን ቡድን ባርሴሎና የተቀላቀለው ፍሬንኪ ዲዮንግ በቡድኑ የአማካይ ቦታ ላይ ድንቅ…

አትሌት ታምራት ቶላ  ከአምስተርዳም  ማራቶን ውድድር ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ34 ዓመቱ አትሌት ታምራት ቶላ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከ50ኛው የአምስተርዳም ማራቶን ውድድር ውጪ ሆኗል። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳረጋገጠው፤ የአምስተርዳም ማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት አትሌት ታምራት ቶላ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ነው…

ስዊድን አሰልጣኟን አሰናበተች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ጆን ዳህል ቶማሰን ከስዊድን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ፡፡ የስዊድን ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እያስመዘገበ የሚገኘውን ውጤት ተከትሎ ነው ዋና አሰልጣኙን ያሰናበተው፡፡ ስዊድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ…