Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፖላንድ ሲለሲያ ዳይመንድ ሊግ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) በፖላንድ ሲለሲያ ዳይመንድ ሊግ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አምስተኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዘገብ አሸንፋለች። አትሌቷ ተቃናቃኟን ኬኒያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት በፍጹም የበላይነት በመቅድም ነው በቀዳሚነት ውድድሩን…

አስቶን ቪላ እና ኒውካስል ዩናይትድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር አስቶን ቪላ እና ኒውካስል ዩናይትድ ያለምንም ግብ አቻ ተለያዩ፡፡ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ አስቶን ቪላ በሜዳው ቪላፓርክ ኒውካስልን አስተናግዷል። በጨዋታው ኤዝሪ ኮንሳ በሰራው ጥፋት…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡ ትናንት የተጀመረው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲካሄዱ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ አስቶን ቪላ ከኒውካስል ጋር…

አጓጊው የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025/26 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት የአምናው የሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል ከቦርንማውዝ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀምራል፡፡ የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሊቨርፑል አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች…

ሪያል ማድሪድ ፍራንኮ ማስታንቱኖን በይፋ አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሪያል ማድሪድ አርጀንቲናዊውን ተጫዋች ፍራንኮ ማስታንቱኖ ከሪቨር ፕሌት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የስፔኑ ክለብ ለአርጀንቲናዊው አማካይ ዝውውር 45 ሚሊየን ዩሮ ወጪ አድርጓል፡፡ የ18 ዓመቱ ተጫዋች በልደቱ ቀን ለስድስት ዓመታት በሳንቲያጎ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ኦሜጋ ጋርመንት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ኦሜጋ ጋርመንት በትብብር ለመስራት የጋራ ስምምነት አድርገዋል፡፡ በኹነቱ ላይ የሁለቱ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በጋራ ለመስራት ከስምምነት ደርሰዋል፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ13 የሬዲዮ ጣቢያዎች፣…

ለሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ 36 ሚሊየን ብር የገንዘብ ሽልማት ተበረከተ

ለሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ 36 ሚሊየን ብር የገንዘብ ሽልማት ተበረከተ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 ዓ.ም በሁለቱም ፆታ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ማደግ የቻለው ሸገር ከተማ የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል። የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ…

አሌክሳንደር ኢሳክና የዝውውር ውዝግቦች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኒውካስል ዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋች የሆነው አሌክሳንደር ኢሳክ በተለይም በሊቨርፑል መፈለጉን ተከትሎ ክለቡን ለመልቀቅ የገባበት ውዝግብ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ሊያዘዋውሯቸው የተመኟቸውን በርከት ያሉ ተጫዋቾች…

ሌዋንዶውስኪ ማንቼስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቦ እንደነበር ተናገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖላንዳዊው የባርሴሎና አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በአንድ ወቅት ማንቼስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቦ እንደነበር ተናገረ፡፡ የ37 አመቱ አጥቂ ከበቢሲ ጋር በነበረው ቆይታ በፈረንጆቹ 2012 ማንቼስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ፍላጎት እንደነበረውና…

ክሪስታል ፓላስ የኮሙዩኒቲ ሽልድ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ክሪስታል ፓላስ ሊቨርፑልን በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኮሙዩኒቲ ሽልድ ዋንጫን አሸንፏል። ከፍተኛ ፉክክር በታየበትና በዌምብሌይ ስታዲየም በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ ሊቨርፑልን በማሸነፍ ዋንጫውን አንስቷል። ሁለቱ ቡድኖች…