Browsing Category
ስፓርት
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከኤቨርተን ምሽት 4 ሰዓት ላይ በአንፊልድ ሮድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።
ሊጉን በ70 ነጥብ እየመራ የሚገኘው ሊቨርፑል ከተከታዮቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማስፋት…
ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል በሜዳው ኢምሬትስ ምስት 3 ሰዓት ከ 45 ላይ ፉልሀምን ያስተናግዳል።
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ፕሪሚየር ሊጉ ለሀገራት ጨዋታ ሲቋረጥ በመጨረሻ የሊጉ ጨዋታ ቼልሲን ማሸነፉ…
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አመራሮችን ያሳተፈው ስፖርታዊ ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ለውጡን 7ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ “ትናንት፣ ዛሬንና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ስፖርታዊ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡
በፍፃሜ ውድድሮቹም፤ በወንዶች…
የዓለም አቀፍ ጅምናስቲክ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ ጅምናስቲክ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሞሪናሬ ዋታናቤ አዲስ አበባ ገቡ።
የኢትዮጵያ ጅምናስቲክ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ገበያው ታከለ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸል።
ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸው…
ክሪስታል ፓላስ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀን 9 ሠዓት ከ 15 ላይ በክራቨን ኮቴጅ በተደረገ የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ ፉልሀምን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የክሪስታል ፓላስን የማሸነፊያ ግቦች ኢዜ እና ሳር በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥሩ፤…
ንጎሎ ካንቴ …
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ከናኘበት ስኬት ላይ የመድረሱ ጉዞ የተጀመረው በፈረንጆቹ 1998 ፈረንሳይ ባሰናዳችው የዓለም ዋንጫ ነበር፡፡
ይህ ኮከብ በዓለም በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ስለመሆኑ መስካሪ አያሻውም፡፡…
የኤፍ ኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ሲደረጉ ፉልሀም ከክሪስታል ፓላስ እንዲሁም ብራይተን ከኖቲንግሃም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
ቀን 9 ሰዓት ከ15 ላይ በማርኮ ሲልቫ የሚመራው ፉልሀም በሜዳው ክራቨን ኮቴጅ ክሪስታል ፓላስን…
ቡካዮ ሳካ ከረዥም ጊዜ ጉዳት በኋላ ወደ ልምምድ ተመለሰ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናሉ ወሳኝ ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ከሶስት ወራት ጉዳት በኋላ ወደ ልምምድ መመለሱ ተነግሯል፡፡
ተጫዋቹ ከቡድኑ ጋር ልምምድ መስራቱ የተገለጸ ሲሆን፥ አርሰናል በቻምፒየንስ ሊጉ ከሪያል ማድሪድ ጋር ላለበት ወሳኝ ጨዋታ እንደሚደርስ ይጠበቃል፡፡…
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የደጋፊዎች ድምጽ አሸናፊ ሆነች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በ1 ሺህ 500 ሜትር ርቅት የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤቷ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ የደጋፊዎች ድምጽ አሸናፊ ሆናለች፡፡
የዓለም አትሌቲክስ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባጋራው መረጃ፤ ከደጋፊዎች ባሰባሰበው ድምጽ…
አርጀንቲና አራት ጨዋታ እየቀራት ወደ ዓለም ዋንጫ አለፈች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከብራዚል ጋር ጨዋታዋን ያደረገችው አርጀንቲና 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
የአርጀንቲናን የማሸነፊያ ግቦች ዩሊያን አልቫሬዝ፣ ኢንዞ ፈርናንዴዝ፣ አሌክሲስ ማክ አሊስተር እና ጁሊያኖ…