Browsing Category
Uncategorized
በ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የሚከናወነው የላሊበላ-ኩልመስክ-ሙጃ መንገድ ግንባታ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 48 ነጥብ 78 ኪሎሜትር የሚረዝመው የላሊበላ - ኩልመስክ - ሙጃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ፕሮጀክት በግንባታ ሒደት ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡
በፕሮጀክቱ ግንባታ ላይ የዲዛይን ፣ የአፈር ጠረጋ ፣ የቆረጣ ፣…
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የቀጥታ ኤሌክትሪክ መስመር ተጠቃሚ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የቀጥታ ኤሌክትሪክ መስመር ተጠቃሚ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
ለኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ 39 ሚሊየን ብር ወጪ በማድረግ የቀጥታ ኤሌክትሪክ መስመር…
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለፉት ስድስት ወራት ከታክስ በፊት 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሀብታሙ ኃይለ ሚካኤልን ጨምሮ የተቋሙ ሥራ ኃላፊዎች…
በ500 ሚሊየን ብር ካፒታል ሥራ የጀመረው ፓሮን ትሬዲንግ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በ500 ሚሊየን ብር ካፒታል ከበቆሎ ምርት ስታርች ለማምረት ሥራ የጀመረው ፓሮን ትሬዲንግ የማሽን ተከላ ሥራዎችን በማጠናቀቅ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡
የባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ዋና ስራ አስኪያጅ ጥሩየ…
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የዲጂታል ትኬት ሽያጭ ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በተመረጡ የትኬት መቁረጫ ጣቢያዎች የዲጂታል የትኬት ሽያጭ በሙከራ ደረጃ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡
የዲጂታል የትኬት ሽያጩ፤ በዳግማዊ ምኒልክ፣ ጦር ኃይሎች፣ ሀያት፣…
ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ሲሚንቶ ለገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ስራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን 7 ሚሊየን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡
ፋብሪካው የገበያ ተደራሽነቱን ለማስፋትና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያለውን ተቀራርቦ የመስራት ባሕል ለማሳደግ ከዘርፉ…
መንግስት ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ችግሮችን በሰላም ለመፍታት ያለውን ጽኑ አቋም በተግባር አሳይቷል – አቶ መሐመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ችግሮችን በሰላም ለመፍታት ያለውን ጽኑ አቋም በተግባር ማሳየቱን የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገለጹ።
ሚኒስትሩ መንግሥት ከለውጡ በፊት የነበሩ የፖለቲካ ስብራቶችን ለመጠገን፣ የትኛውም ፖለቲካዊ ችግር በውይይት…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሬቨረንድ ፍራንክሊን ግራሃም ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቢሊ ግራሃም ኢቫንጀሊካል አሶሴሽን ፕሬዚዳንት ሬቨረንድ ፍራንክሊን ግራሃም ጋር ተወያይተዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ሬቨረንድ ፍራንክሊን ግራሃምን…
ለአፍሪካ ተገቢውን ቦታ ያልሰጠ ዓለም ውጤት አያመጣም- ቻይና
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና አፍሪካ በዓለም የኃይል አሰላለፍ ተገቢው ቦታ እንዲኖራት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች፡፡
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሰጡት መግለጫ፤ አዳጊ ሀገራት በዓለም አቀፍ ተቋማት ተገቢው ውክልና እንዲኖራቸው የተጀመሩ…
የልማት ፕሮጀክቶችን ተደራሽ ለማድረግ መሥራት ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የልማት ፕሮጀክቶችን በሁሉም አካባቢዎች በፍትሐዊነት ተደራሽ ለማድረግ መሥራት እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በክልሉ በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ…