Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ፕሬዚዳንት ፑቲን ከኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ጋር በሴንት ፒተርስበርግ ተወያይተዋል። የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ለመነጋገር ዛሬ ጠዋት ሩሲያ መግባታቸው ይታወቃል። የኢራን ከፍተኛ…

በሆርሙዝ ሰርጥ እየተደረገ ባለው ክልከላ ወደ ኢራን የሚጓዙ 38 መርከቦች አቅጣጫ ቀየሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በሆርሙዝ ሰርጥ እያደረገች ባለው ክልከላ ምክንያት ወደ ኢራን ሊያልፉ የነበሩ 38 መርከቦች አቅጣጫ ቀይረዋል። የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ዕዝ (ሴንትኮም) በሆርሙዝ የባህር ዳርቻ አካባቢ እያካሄደ ባለው ወታደራዊ ዘመቻ 38 መርከቦች…

የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመነጋገር ሩሲያ ገብተዋል። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ለሁለት ወራት የዘለቀውን ጦርነት ለማቆም መደራደር ከፈለገች ስልክ መደወል እና ወደ እኛ መምጣት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነጩ ቤተ መንግሥት የጋዜጠኞች የእራት ግብዣ ላይ የተከፈተው ተኩስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ ያነጣጠረ እንደነበር ተመላክቷል፡፡ ኮል ቶማስ የተባለ ግለሰብ ትናንት ምሽት በዋሺንግተን የጋዜጠኞች የእራት ግብዣ ላይ ተኩስ በመክፈት በቁጥጥር…

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአሜሪካ ልዑካን ጋር ሳይነጋገሩ ፓኪስታንን ለቀው ወጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ከአሜሪካ ልዑካን ጋር ሳይነጋገሩ ፓኪስታንን ለቀው ወጥተዋል። ሚኒስትሩ በፓኪስታን ቆይታቸው ከፓኪስታን ከጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ እና ከጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም አሲም ሙኒር ጋር ተወያይተዋል።…

ኢራን በጦርነቱ ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የበረራ አገልግሎት አስጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር በገባችበት ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የበረራ አገልግሎት አስጀምራለች፡፡ በዛሬው ዕለትም በቴህራን የሚገኘው ኢማም ኾሚኒ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከሁለት ወራት በኋላ የመጀመሪያውን በረራ ወደ…

አሜሪካ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ኢራንን በጣሊያን ለመተካት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ኢራንን በጣሊያን መተካት እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ፓውሎ ዛምፖሊ ፊፋ በዓለም ዋንጫው ኢራንን በጣሊያን እንዲተካ ጠይቀዋል። ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር…

ቻይና በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ስርቆት ከአሜሪካ የቀረበባትን ክስ አጣጣለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በተደራጀ መልኩ የአሜሪካን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ለመስረቅ ጥረት አድርጋለች የተባለውን ክስ መሰረተ ቢስ ስትል ውድቅ አድርጋለች። የነጩ ቤተ መንግስት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኃላፊ ሚካኤል ክራቲሲዮስ ትናንት በኤክስ ገጻቸው…

የብሪታኒያ ምክር ቤት አዲሱን ትውልድ ከትንባሆ የሚያቅብ ሕግ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪታኒያ ምክር ቤት አዲሱን ትውልድ ሲጋራ ከመግዛት የሚከለክለውን ከትንባሆ ነጻ ትውልድ ሕገ ደንብ አጸድቋል፡፡ የሀገሪቱ ምክር ቤት ያጸደቀው ይህ ህግ ከፈረንጆች 2008 ወዲህ የተወለዱ ብሪታኒያውያንን ሲጋራ እና ሌሎች የትምባሆ ምርቶችን…

በኮፐንሀገን ባቡሮች ተጋጭተው ጉዳት ደረሰ 

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዴንማርክ መዲና ኮፐንሀገን በተከሰተ የባቡር አደጋ 17 ሰዎች መጎዳታቸው ተሰማ፡፡ በሰሜናዊ ኮፐንሀገን በተከሰተው አደጋ ከተጎዱ ሰዎች መካካል አራቱ በአሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ነው የተገለፀው፡፡ የከተማዋ ፖሊስ እንዳስታወቀው÷ ባቡሮቹ…