Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አብራሪው ፎቶ ለማንሳት ሲሞክር የተጋጩት የደቡብ ኮሪያ ተዋጊ ጄቶች …
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገሩ የተከሰተው በፈረንጆቹ 2021 ላይ ነው።
ሁለት የደቡብ ኮሪያ ተዋጊ ጄቶች በዴጉ ከተማ አየር ላይ ይጋጫሉ፤ የግጭቱ መንስኤ ሲጣራ ቆይቶ አሁን ላይ ውጤቱ ይፋ መሆኑን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
የጦር ጄቶቹ…
በሆርሙዝ ሰርጥ ሶስት መርከቦች ላይ ጥቃት ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩናይትድ ኪንግደም የባህር ንግድ ኦፕሬሽን ማዕከል በሆርሙዝ ሰርጥ ሶስት መርከቦች በደረሰባቸው ጥቃት አንደኛዋ በእሳት ስትያያዝ ሁለቱ ደግሞ በኢራን ወታደራዊ ኃይል ተይዘዋል አለ።
የአሜሪካ የኢራን የወደብ እንቅስቃሴ እገዳ በቀጠለበት…
ፓኪስታን የተሳካ የክሩዝ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓኪስታን ታይሞር ዔር የተሰኘ ክሩዝ ሚሳኤል በተሳካ መንገድ መሞከሯ ተነገረ፡፡
ኢስላማባድ የሞከረችው ክሩዝ ሚሳዔል የጦር መርከቦች ላይ ከረጅም ርቀት ለማነጣጠር የተነደፈ የላቀ ፀረ-መርከቦች መሣሪያ መሆኑን የተገለጸ ሲሆን፤ የባህር ላይ…
መካሄዱ ያልተረጋገጠው የአሜሪካና ኢራን 2ኛው ዙር የኢስላማድ ድርድር
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመካከለኛውን ምስራቅ ጦርነት ለመቋጨት በፓኪስታን አስተናጋጅነት ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የአሜሪካ እና ኢራን 2ኛው ዙር ድርድር ስለመካሄዱ እስካሁን ርግጠኛ መሆን አልተቻለም።
የአሜሪካ ልዑካን ቡድንን የሚመሩት ምክትል ፕሬዚዳንቱ ጄዲ ቫንስ…
ሰሜን ኮሪያ በሚያዚያ ወር ብቻ ለ4ኛ ጊዜ ያስወነጨፈችው ባላስቲክ ሚሳኤል…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሜን ኮሪያ በዛሬው ዕለት በርካታ የአጭር ርቀት ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ምስራቅ ባሕር አስወንጭፋለች፡፡
ፕዮንግያንግ ዛሬ ያደረገችው የሚሳኤል ሙከራ ከፈረንጆቹ 2026 ወዲህ ለ7ኛ ጊዜ ሲሆን ÷ በሚያዚያ ወር ደግሞ አራተኛዋ ነው፡፡…
ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ዳግም ዘጋች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ዳግም መዝጋቷን አስታወቀች።
በትናንትናው ዕለት ኢራን በሊባኖስ እና እስራኤል መካከል የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የሆርሙዝ ሰርጥ ለንግድ መርከቦች ሙሉ በሙሉ ክፍት እንዲሆን ወስና የነበረ ቢሆንም በዛሬው ዕለት…
በእስራኤል የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከነገ ጀምሮ ይነሳል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሊባኖስ ጋር የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ እስራኤል ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከነገ ጀምሮ ልታነሳ ነው፡፡
የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው ÷ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ከቅዳሜ ምሽት ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ…
የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠልና ክፍተቶችን ለማረም በትኩረት ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠልና ክፍተቶችን ለማረም በትኩረት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡
የኦሮሚያ ክልል የ2018 ሦስተኛ ሩብ ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲ የሥራ አፈጻጸም…
የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም የንግድ መርከቦች ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእስራኤልና ሊባኖስ መካከል የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም የንግድ መርከቦች ክፍት መሆኑን ኢራን አስታውቃለች፡፡
የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጋቺ እንዳሉት ÷ የተኩስ አቁም ስምምነቱ እየተተገበረ…
የእስራኤል እና ሊባኖስ የፊት ለፊት ውይይት ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሊባኖስ ከሶስት አስርት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያደርጉት የፊት ለፊት ዲፕሎማሲያዊ ውይይት ዛሬ ምሽት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ይካሄዳል፡፡
ውይይቱ በእስራኤል እና ሂዝቦላህ መካከል ለወራት ከተካሄደው አስከፊ ጦርነት በኋላ…