Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
242 መንገደኞችን አሳፍሮ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 242 ሰዎችን ከአሕመዳባድ አሳፍሮ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ፡፡
ቦይንግ 787- 8 የሚል ስያሜ ያለው አውሮፕላኑ በምዕራብ ሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ ምድር እንደለቀቀ በቅጽበት መከስከሱን ቢቢሲ…
ቻይና የደቡብ ሀገራት ለጋራ እድገት በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በማደግ ላይ የሚገኙ የደቡብ ሀገራት ለጋራ ራዕይ እና እድገት በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቀረበች፡፡
ቻይና ከአፍሪካ እና ደቡብ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር የደረሰችውን የቻንግሻ ስምምነት አፈጻጸምን አስመልክቶ የጋራ ምክክር ተደርጎ…
ሩሲያና ኢራን በሳተላይት ልማት በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በሳተላይት ልማት እና በስፔስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡
በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ካዚም ጃላሊ ከሩሲያ የጠፈር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዲሜትሪ ባካኖቭ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…
ሩሲያና ዩክሬን የጦር እስረኞችን ለመለዋወጥ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን የሚያደርጉት ሁለተኛ ዙር የሰላም ንግግር በቱርክ ኢስታንቡል ከተማ ተካሂዷል።
በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረገው ሁለተኛው ዙር የሰላም ድርድር የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን የመሩት ሲሆን÷ የቱርክ፣ ሩሲያ እና…
ቢል ጌትስ ለአፍሪካ ዘላቂ ድጋፍ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ቃል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቢል ጌትስ የአፍሪካን ዘላቂ ድጋፍ እና ዓለም አቀፍ አጋርነት ለማጠናከር የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፉ ቃል ገብተዋል፡፡
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በህብረቱና በጌትስ ፋውንዴሽን ትብብር ዙሪያ ከቢል ጌትስ ጋር…
ሩሲያና ዩክሬን ከፍተኛ የተባለውን የጦር እስረኞች ልውውጥ አከናወኑ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያና ዩክሬን በሶስት ቀናት ውስጥ ከፍተኛ የተባለውን የጦር እስረኞች ልውውጥ ማከናወናቸው ተገለጸ፡፡
የጦር እስረኞች ልውውጡ በቱርክ ኢስታንቡል በተደረገው የሁለቱ ሀገራት የቀጥታ ውይይት እና ድርድር በኋላ በተደረሰው ስምምነት የተፈጸመ መሆኑ…
በአፍሪካ ህብረት የሚደረጉ የባለ ብዙ ወገን ትብብሮች ለሰላም ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርገዋል – ፕሬዚዳንት ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ህብረት እና ቀጣናዊ ተቋማት ማዕቀፍ ስር የሚደረጉ የባለ ብዙ ወገን ትብብሮች ለሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርገዋል ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ።
ፕሬዚዳንቱ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበትን 62ኛ ዓመት…
በካሊፎርኒያ አነስተኛ አውሮፕላን ተከሰከሰ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሳን ዲዬጎ የመኖሪያ መንደር በጭጋጋማ የአየር ንብረት ምክንያት አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሷል።
የተከሰከሰው አውሮፕላን 15 ቤቶች እና በርካታ መኪናዎች በእሳት እንዲያያዙ ማድረጉን የአካባቢው ባለስልጣናት…
የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የጀርመን ኢንቨስትመንት ኮርፖሬሽን ትብብር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የጀርመን ኢንቨስትመንት ኮርፖሬሽን በአፍሪካ የግሉን ዘርፍ ለማጠናከር በትብብር እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል፡፡
የተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎች በኮትዲቯር አቢጃን ባካሄዱት ውይይት፤ በአፍሪካ በአነስተኛ እና መካከለኛ…