Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ተመድ የጁባ አካባቢ ነዋሪዎችን ከአካባቢያቸው በመልቀቅ ከጎርፍ አደጋ እንዲጠበቁ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት በጁባ እና ሸበሌ ወንዞች ላይ የጎርፍ አደጋ ከፍተኛ መሆኑን አስጠንቅቆ መላው የጁባ አካባቢ ነዋሪዎች ከአካባቢው እንዲለቁ አሳሰበ።
በኬንያ እና ሶማሊያ የጣለው ከባድ ዝናብ…
ኒውደልሂ የዓየር ብክለትን ለመግታት የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ ልትገድብ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንዷ ኒውደልሂ የዓየር ብክለትን ለመግታት ከፈረንጆቹ ኅዳር 13 እስከ 20 ባሉት ቀናት ለአንድ ሣምንት የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ ልትገድብ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በሕንድ የደልሂ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር ጎፓል ራይ ÷ ምንም እንኳን ያልተበከለ…
ቻይና በሣይንስና ቴክኖሎጂ መስክ ፈጠራን አስመልክቶ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ለመስራት ፍቃደኛ ናት – ፕሬዚዳንት ሺ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሣይንስና ቴክኖሎጂ መስክ ፈጠራን አስመልክቶ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ለመስራት ፍቃደኛ መሆኗን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡
ፕሬዝዳንቱ በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቾንግቺንግ ማዘጋጃ ቤት በተከፈተው የመጀመሪያው በሣይንስና ቴክኖሎጂ…
አሜሪካ በጋዛ ተኩስ አቁም እንዲደረስ የማትፈቅድ ከሆነ ዋጋ ትከፍላለች – ኢራን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በጋዛ ተኩስ አቁም እንዲደረስ የማትፈቅድ ከሆነ ዋጋ ትከፍላለች ስትል ኢራን አስጠነቀቀች፡፡
ቴህራን ዋሺንግተን በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ግጭት እንዲባባስ እያደረገች ነው ስትል ከሳለች።
የኢራኑ መካለከያ ሚኒስትር ሞሃመድ ሬዛ…
የአውሮፓ ኅብረት ከአፍሪካ ጋር ያለውን ግንኙነት ማሻሻል አለበት – የቼክ ጠቅላይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ከአፍሪካ ጋር ያለውን ግንኙነት ማሻሻል እንዳለበት የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ አስገነዘቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ፊያላ የአውሮፓ ሀገራት ከአፍሪካ ጋር ላላቸው ትብብር እምብዛም ቦታ አልሰጡትም ሲሉ ገልጸዋል።…
አንቶኒ ብሊንከን ከፍልስጤም ፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ ጋር ተገናኝተው መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍልስጤም ራማላህ የሚገኙት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከፍልስጤም ፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ ጋር ተገናኝተው መከሩ።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማቲው ሚለር እንዳስታወቁት፤ በጋዛ እየተደረገ ያለው ሰብዓዊ ድጋፍ…
አሜሪካ በአረብ ሀገራት የምታደርገውን ዲፕሎማሲያዊ ግፊት መቀጠሏ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረብ ሀገራት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እየጠየቁ ባሉበት ወቅት አሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ግፊቷን አጠናክራ መቀጠሏ ተገልጿል።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ወደ ቱርክ አቅንተዋል።
ሚኒስትሩ…
ቻይና በራስ አቅም የሠራቻትን ግዙፍ መርከብ አስተዋወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ የሠራቻት “አዶራ ማጂክ ሲቲ” የተሰኘች ግዙፍ መርከብ ለቀዘፋ መዘጋጀቷ ተሰምቷል፡፡
በዛሬው ዕለት በሻንግሃይ ለዕይታ የቀረበችው “አዶራ ማጂክ ሲቲ አንድ መለስተኛ መንደር” እንደማለት ነች ሲል ቻይና ዴይሊ…
በኔፓል በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ150 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔፓል በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ150 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
ርዕደ መሬቱ ከዋና ከተማዋ ካታማንዱ በ500 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኙ ጃጃርኮትና ምዕራብ ሩኩም ግዛቶች ነው የተከሰተው፡፡
የነፍስ አድን ሰራተኞች…
አሜሪካ በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ ኢንቨስት እንድታደርግ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ ኢንቨስት እንድታደርግ ጥሪ ቀረበ፡፡
በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የሚካሄደው የአፍሪካ-አሜሪካ የንግድ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የደቡብ…