Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በኡጋንዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ63 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኡጋንዳ ካምፓላ የጉሉ አውራ ጎዳና ላይ በደረሰው የተሽከርካሪዎች ግጭት የ63 ሰዎች ህይወት አልፏል።
የሀገሪቱ ፖሊስ እንዳስታወቀው÷ አደጋው የተከሰተው በተቃራኒ አቅጣጫ ይጓዙ የነበሩ ሁለት አውቶብሶች መኪና ደርበው ለመቅደም ሲሞክሩ ነው።…
ከድራም ተጫዋችነት እስከ ጠቅላይ ሚኒስትርነት…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ እና ድራም የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቿ ሳናይ ታካይቺ የጃፓን የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተመርጠዋል፡፡
ቀደም ሲል የገዢው ሊብራል ዴሞክራቲክ ፓርቲ መሪ መሆን የሚያስችላቸውን ድምጽ ያገኙት የ64…
በባንግላዲሽ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰ የእሳት አደጋ የ1 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባንግላዲሽ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰ የእሳት አደጋ 1 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ጉዳት ደርሷል።
በአውሮፕላን ማረፊያው ጉዳት በደረሰበት የሎጅስቲክስ ማዕከል ጨርቆች፣ መድሐኒቶች፣ ኬሚካሎችና ሌሎች እቃዎች ተከማችተው የነበረ ሲሆን፥ በአልባሳት…
የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ስርዓተ ቀብር ተፈፅሟል፡፡
ለራይላ ኦዲንጋ አስከሬን ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ በርካታ መሪዎች እና ዲፕሎማቶች በተገኙበት የክብር ሽኝት…
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለጀመሩት ፕሮጀክት ድጋፍ ላደረጉ ለጋሾች የእራት ግብዣ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጀመሩት የአዳራሽ እና አካባቢን የማስዋብ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ ለጋሾች የእራት ግብዣ አድርገዋል።
አዲሱን የኋይት ሀውስ ታላቅ አዳራሽ እና አካባቢን የማስዋብ የ200 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት…
ከ738 ቀናት በኋላ የተገናኙ የሀማስ ታጋች ጥንዶች…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤላውያኑ ኖኣ አርጋቫኚ እና አቪንታን ኦር በሀማስ ከታገቱ ከ738 ቀናት በኋላ ተለቀው በድጋሚ ተገናኝተዋል፡፡
ጥንዶቹ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 ቀን 2023 ሀገር ሰላም ብለው በምዕራባዊ ኔጌቭ የኖቫ ሙዚቃ ፌሰቲቫልስን እየታደሙ በነበሩበት ወቅት…
ራይላ ኦዲንጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ራይላ ኦዲንጋ ባደረባቸው የልብ ሕመም ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡
አንጋፋው የኬንያ…
ሃማስ እስራኤላውያን ታጋቾችን መልቀቅ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃማስ እስራኤላውያን ታጋቾችን በዛሬው ዕለት መልቀቅ ጀምሯል፡፡
ታጋቶቹ የተለቀቁት እስራኤልና ሃማስ የመጀመሪያ ዙር የጋዛ የሰላም እቅድ ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ ነው፡፡
በዚህ መሰረትም ሃማስ እስካሁን በሕይወት ያሉ እና በዛሬው…
ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ቴል አቪቭ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤል እና ሀማስ መካከል ከተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ወደ ቴል አቪቭ አቅንተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ቴል አቪቭ ቤን ጎሪዮን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በወታደራዊ ትርኢቶች አቀባበል…
በልደታቸው ማግስት የኖቤል የሰላም ተሸላሚ የሆኑት ማሪያ ኮሪና ማሻዶ…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዚህ ሳምንት 58ኛ ዓመት ልደታቸውን ያከበሩት ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የዘንድሮውን የኖቤል የሰላም ሽልማትን ማሸነፋቸው በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል፡፡
የኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ምሩቅ የሆኑት ማሪያ ኮሪና የተወለዱት በቬንዙዌላ…