Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፕሬዚዳንት ፑቲን የዩክሬኑ አቻቸው ሞስኮን እንዲጎበኙ ጋበዙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬኑ አቻቸው ቮሎድሚር ዘለንስኪ በሩሲያ ሞስኮ ጉብኝት እንዲያደርጉ እና ከእርሳቸው ጋር እንዲወያዩ ጋበዙ፡፡
ፕሬዚዳንት ፑቲን የቻይና ጉብኝታቸውን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸውም በቻይና…
የቻይና አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ጦር በዛሬው እለት ባቀረበው ወታደራዊ ትርኢት አዳዲስ የጦር መሳሪያዎችን ይፋ አድርጓል።
የቻይና 80ኛ ዓመት የድል በዓል በተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ ይገኛል።
በትርኢቱ ላይ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ የሩሲያ…
ፕሬዚዳንት ሺ ፍትሃዊ የዓለም አቀፍ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር ሀገራት በጋራ እንዲሰሩ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሀገራት የበለጠ ፍትሃዊ የሆነ የዓለም አቀፍ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር በጋራ እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።
ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በሰሜን ቻይና በምትገኘው በቲያንጂን ከተማ በተካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት…
ታሪካዊ ከፍታ ላይ የሚገኘው የሩሲያ እና ቻይና ግንኙነት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው ከቻይና ጋር ያላት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት ታሪካዊ ከፍታ ላይ እንደሚገኝ ተናገሩ።
የሩሲያ እና ቻይናን ትብብር ለማጠናከር ያለመ የዓለም አስተዳደር ኢኒሼቲቭ መድረክ ተካሂዷል።
በዚህ ከሻንጋይ ትብብር…
በሱዳን በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ1 ሺህ ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሱዳን ዳርፉር ግዛት በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ የ1 ሺህ ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
አደጋው የደረሰው በሀገሪቱ ያለውን ግጭት በመሸሽ በርካታ ተፈናቃዮች በተጠለሉበት ታራሲን መንደር መሆኑ ተገልጿል፡፡…
በአፍጋኒስታን የርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ800 አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቃዊ አፍጋኒስታን በተከሰተ የርዕደ መሬት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ800 አልፏል ተባለ፡፡
በአደጋው ከ2 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ደግሞ የተጎዱ ሲሆን ሴቶች እና ህፃናት በአደጋው ከፍተኛ ጉዳት አስተናግደዋል ተብሏል፡፡…
ቻይና እና ህንድ ከተፎካካሪነት ወደ አጋርነት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የረጅም ጊዜ የድንበር ውዝግብን ጨምሮ ከዓመታት ውጥረት በኋላ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል።
ከሰባት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር…
ፑቲንና ኪምን ጨምሮ የ26 ሀገራት መሪዎች የሚታደሙበት የቻይና ወታደራዊ ትርዒት…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የሰሜን ኮሪያ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡንን ጨምሮ የ26 ሀገራት መሪዎች የሚሳተፉበት የቻይና ወታደራዊ ትርዒት በሚቀጥለው ሳምንት ይካሄዳል፡፡
"የድል ቀን" የተሰኘው የቻይና ወታደራዊ ትርዒት በዓል ቻይና…
የሻንጋይ ትብብር ጉባኤ – ከቀጣናዊ ትብብር ባሻገር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከቀናት በኋላ የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን እና የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጨምሮ ከ20 በላይ ሀገራት መሪዎችንና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ይቀበላሉ፡፡
ከመጪው እሁድ ጀምሮ በሰሜናዊ ቻይና በምትገኘው…
2 ሺህ 900 ሜትር የሚረዝመው ድልድይ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና እየተገነባ የሚገኘው ረጅሙ ድልድይ በቅርቡ ተጠናቆ ለአገልግሎት ይበቃል።
በደቡብ ምዕራብ ቻይና ጉጆ ግዛት የተገነባው ረጅሙ ድልድይ ወደ ስራ ከመግባቱ አስቀድሞ ፍተሻ እየተደረገለት ይገኛል።
ባለፉት አምስት ቀናት የመጫን አቅሙ…