Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ዩክሬን በሩሲያው የኩርስክ ኒውክሌር ጣቢያ የፈፀመቸው ጥቃትና የሞስኮ ክስ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬን በኩርስክ ግዛት በሚገኘው የኒውክሌር ጣቢያ ላይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች በፈፀመችው ጥቃት ዓለም አቀፍ የኒውክሌር ኃይል ስምምነቶችን ጥሳለች ስትል ሩሲያ ከሰሰች። ዩክሬን ጥቃቱን የፈፀመችው 34ኛ ዓመት የነጻነት በዓሏን እያከበረች…

የትራምፕና ዘለንስኪ ውይይት በነጩ ቤተ መንግስት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በኋይት ሃውስ በድጋሚ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን ማስቆም በሚቻልበት ሁኔታ፣ ሊኖሩ ስለሚችሉ የሰላም ጥረቶች፣ በአሜሪካ ድጋፍና ሌሎች…

ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ጦርነቱን በፍጥነት ማስቆም ይችላሉ – ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነትን ማስቆም ይችላሉ አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፡፡ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዩክሬኑ አቻቸው ጋር በዋሽንግተን ለመነጋገር ከያዙት ቀጠሮ አስቀድሞ አሜሪካ የምታቀርበውን የሰላም ሀሳብ…

የዩክሬን ፕሬዚዳንት በነጩ ቤተ መንግስት ከትራምፕ ጋር ዳግም ሊገናኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት ዓለም በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ውይይት ያለ በቂ ስምምነት ተቋጭቷል። የሁለቱ መሪዎች የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እልባት ያገኝ ዘንድ የጎላ አስተዋጽኦ ይኖረዋል…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከሩሲያው አቻቸው ጋር ለመምከር ወደ አላስካ አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ዙሪያ ከከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመምከር ወደ አላስካ ግዛት አቅንተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች ዛሬ ምሽት ፊት ለፊት በመገናኘት እንደሚመክሩ ይጠበቃል፡፡ ከውይይቱ…

ቻይና እና ህንድ ተቋርጦ የቆየን የአውሮፕላን በረራ ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና እና ህንድ መካከል ለአምስት ዓመት ተቋርጦ የቆየው የአውሮፕላን ቀጥታ በረራ ወደ ተለያዩ መዳረሻ ከተሞች ይጀምራል። ውሳኔው በዓለማችን ብዙ ህዝብ ያላቸው ቻይና እና ህንድ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው እና የኢኮኖሚ ትብብራቸው እያደገ መምጣቱን…

ሺ ጂንፒንግ የደቡባዊ ሀገራት ጥቅማቸውን ለማስከበር በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ታዳጊ የደቡባዊ ሀገራት ዓለም አቀፋዊ ፍትሃዊነትን በማስፈን ጥቅማቸውን ለማስከበር በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ከብራዚሉ አቻቸው ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር የሀገራቱን ሁለትዮሽ ግንኙነትና ትብብር…

የትራምፕ እና ፑቲን የአላስካ ቀጠሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሩሲያ ዩክሬኑ ጦርነት ዙሪያ መክረው መፍትሄ ላይ ለመድረስ በአላስካ ተገናኝተው ለመምከር ቀጠሮ ይዘዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ከተመለሱ…

ታንዛኒያ ወደብ አልባ ሀገራትን የባሕር በር ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ ነኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ታንዛኒያ ወደብ አልባ የሆኑ ጎረቤት ሀገራትን የዳሬ ሰላም ወደብ ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ ነኝ አለች፡፡ ታንዛኒያ በ3ኛው የተባበሩት መንግስታት የባሕር በር የሌላቸው በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራት ጉባዔ ላይ÷…

በኬንያ በትራፊክ አደጋ የ21 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬንያ ኪሱሙ በዛሬው ዕለት በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ21 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው ከቀብር ሥነ ሥርዓት ሲመለሱ የነበሩ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ኮፕቲክ ከተሰኘ አደባባይ ላይ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡ በዚህም…